የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ ልማት መፍትሔዎች አውታረ መረብ አስረኛውን ዓመታዊውን የዓለም ደስታ ሪፖርት ባለፈው እሁድ ያሳተመ ሲሆን…
Category: News
ራይት ራይድ የሜትር ታክሲ አገልግሎት በ4,000 መኪኖች ስራ ጀመረ
በ 9919 የስልክ ጥሪ የሜትር ታክሲ ትራንስፖርት ፈላጊዎች አገልግሎት የሚያገኙበት ራይት ራይድ የሚባል የሜትር ታክሲ ዛሬ…
ፌስቡክ ስሙን ” ሜታ ” በሚል አዲስ ስም ቀየረ
ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ሜታ ተብሎ እንደሚታወቅ አስታውቋል። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በርካታ ወቀሳዎችን ያተስተናገደው ኩባንያው…
አዘርባጃን ዳግም ነጻነቷን ያገኘችበትን 30ኛ ዓመት አከበረች
አዘርባጃን ነፃነቷን መልሳ የተጎናጸፈችበትን 30ኛ ዓመት ዛሬ አከበረች።በ 19ኛው ክፍለ ዘመን የራሳቸውን ፍላጎቶች ለመጫን በተሰለፉባት የውጭ…
አቺባደም ሄልዝ ኬር ግሩፕ በኢትዮጵያ ጽ/ቤቱን ከፈተ
በዓለም ግዙፉ የሆስፒታሎች አግልግሎት ሰንሰለት የቱርኩ አቺባደም ሄሌዝ ኬር ግሩፕ በኢትዮጵያ ተወካይ ጽ/ቤቱን ከፍቷል፡፡ በ 22…
በአንድ ጠረጼዛ 20,000 ብር የሚያስከፍለው የልጅ ሚካኤልና ኦሉሚዴ የሙዚቃ ኮንሰርት ዛሬ ይቀርባል
በአንድ ጠረጼዛ 20,000 ብር የሚያስከፍለው የልጅ ሚካኤልና ኦሉሚዴ የሙዚቃ ኮንሰርት ዛሬ ይቀርባል የ65 አመቱ የኮንጎ ሶኩስ…
ኢትዮጵያና ሞሮኮ የማዳበሪያ ፕሮጀክት በድሬዳዋ ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ መንግስት በድሬዳዋ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ለመተግበር ከሞሮኮ መንግሰት ባለቤትነት ከሚያስተዳድረው ፎስፌት ሮክ ማዕድን ማውጫ ፣ ፎስፎሪክ…