አርክዉድስ የፊልም ኢንዱሰትሪውን የሚያነቃቁ አዳዲስ መርሃግብሮችን አስተዋወቀ

ፕሮግራሞቹም ዓመታዊ የፊልም ሽልማት፣የቀጥታ ፊልም ስርጭት አገልግሎትእና አዲስ የፊልም ከተማ ናቸው፡፡በተጨማሪም ሙሉ በሙሉ ሃገራዊ የሆነ የቀድሞና…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

አቶ ተወልደ ከኃላፊነታቸው በይፋዊ መንገድ የለቀቁት ከጤናቸው ሁኔታ ጋር በተገናኘ ተናግረዋል፡፡ ከስድስት ወራት ላለፈ ጊዜም አቶ…

በደስተኛነት ደረጃ ኢትዮጵያ ከ146 ሀገሮች ተወዳድራ 131ኛ ደረጃ አግኝታለች።

የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ ልማት መፍትሔዎች አውታረ መረብ አስረኛውን ዓመታዊውን የዓለም ደስታ ሪፖርት ባለፈው  እሁድ ያሳተመ ሲሆን…

የቀጨኔ መካነ መቃብር 45,000 የሚጠጉ አስከሬኖችን ወደ ቀረጢት ሊከት ነው

በ 111,479 ካሬ ሜትር ላይ የሚገኘው የቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ በውስጡ ካሉት መቃብሮች ውስጥ 45,000 የሚጠጉ አስከሬኖች…

ቢ.ጂ. አይ ኢትዮጵያና የኮምቦልቻ ሰራተኞቹ በጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖች የብርና የብርድልብስ ድጋፍ አደረጉ

በኮምቦልቻ እና በደሴ ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች ቢ.ጂ. አይ ኢትዮጵያና አንድ ሚልየን ብር የሚያወጣ ብርድልብ ሰራተኞቹ…

“የአዲስ አበባ ወንዞችን እንዳይበከሉ ግንዛቤ ላይ መሰራት አለበት ” በኢትዮጵያ የኔዘርላንድ አምባሳደር

በአለም አቀፍ ደረጃ ሴፕተምበር 27 የሚከበረውን “የወንዝ ቀን” ን አስመልክቶ አዲስ መካኒሳ ብሔራዊ አልኮል ፍብሪካ ከሚገኝ…

አውዳመት እና እናቴ

አውዳመት እና እናቴ #ሰላም#EFDA#FIDEL የሰው ሽር ጉድ ፤የገበያው ትርምስ ፤የሙዚቃው ጩኽት፤ የመኪናው ጡሩምባብቻ ምን አለፋቹ የአውዳመት…

አኩርፋለች

አኩርፋለች #ሰላም#EFDA#FIDEL ተጫዋች ናት ።እለት እለት ፊቷ በፈገግታ የተሞላ፤ ኩርፊያ ብሎ ነገር የማታውቅደግ፤ ሩህሩህ፤ልበ ቀና ነችቤታችን…

ትናንትን አልደግምም

#ሰላም#EFDA#FIDEL ባይነጋ ይመርጣል፣ እንደተኛ ሙቶ ቢገኝ ይመርጣል፡፡ አልጋው ላይ እንዳለ ወደ መቃብር ይዘውት ቢሄዱ ይመርጣል፣ አይኖቹ…

በሸገር የምትራመዱበት ጫማ የእናንተ ነው ።መንገዱ ግን የታታሪው ኢንጂነር ፍቃደ ነው።

103 የመንገድ እና 15 የኮብልስቶን ንጣፍ ፕሮጀክቶች ላይ የደከመ ጀግና! !!! የኢትዪጵያ ብሔራዊ ቡድን ኳስ ሲጫወት…