ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ኾነው ተሾሙ

ቋሚ ሲኖዶስ ረቡዕ ኅዳር 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሔደው ሳምንታዊ ስብሰባ ላይ፣ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ፣…

በ 8 ጥይት በፖሊስ ለተገደለችው ብሪኦና ቴይለር ቤተሰቦች 12 ሚልየን ዶላር ሊከፈል ነው

በአሜሪካ በሎዊስቪሊ ኬንታኪ የ26 አመቷ የሆስፒታል ድንግተኛ ክፍል ቴክኒሻን አደንዛዥ እፅ አለ ብለው ባለፈው መጋቢት ወር…

የጠ/ ሚ ዐቢይ የአዲስ አመት ዋዜማ ንግግር ከ15 ደቂቃ በላይ ለምን ተቋረጠ?

የሆነው ነገር አንዲህ ነው ። በሸገር ፖርክ ሜዳ ላይ በኤል ቅርፅ ከተሰራቸው ነጭ ድንኳን ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣…

ሐይማኖት በዳዳ ገሏል የተባለው ወጣት በከባድ ውንብድና ወንጀል ዛሬ ክስ ተመሰረተበት

የ28 አመቷን የጥቁር አንበሳ የድህረ ምረቃ የህክምና ተማሪ ሐይማኖት በዳዳን በስለት ግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ/ም…

አዲስ አበበ ኮሮና ቢያሰጋትም በግንቦትና በሰኔ በአመቱ ከፍተኛ የሆነ ጋብቻ በመዘጋጃ ቤት ተፈፅሟል

መጋቢት 4, 2012 ኢትዮጵያ የተከሰተው ኮሮናቫይረስ የብዙ ጥንዶችን ጋብቻ ያዘገያል ተብሎ ቢጠበቅም በግንቦትና በሰኔ ወራቶች በአመቱ…

ዓለም አቀፉ የሰራተኛ ኮንፌዴሬሽን የአየር መንገድ የሰራተኛ መብት ጥሰትን ጠ/ሚሩ ሊያስቆሙት ይገባል አለ

አለም አቀፉ የሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ዋና ፀሀፊ ሻራን ቡሮው በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሰራተኞች መብት ጥሰት አየተፈፀመ…

ዳናይት ከቃና ቴሌቭዥን ተባራለች ተብሎ የተናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን ጣቢያው አስታወቀ

በቃና ቴሌቭዥን ‘ሀሽ ታግ ‘ፕሮግራም ላይ በአቅራቢነት የምትታወቀው ወላንሳ መክብብ( ዳናይት) ሰሞኑን ከኢንስታግራም ላይ ተወስዶ ሺሻ…

ጄቲቪ ዛሬ ሰራተኞቹን ከበር እንዳይገቡ ከለከለ

የድምፃዊ ዮሴፍ ገብሬ ንብረት የሆነውና የቴሌቭዥን ስርጭቱን ካቆመ አራት ቀን የሞላው ጄቲቪ “ስልክና የኢንተርኔት አይሰራም” በሚል…

ጠ/ሚ አብይ የአየር መንገድ የሰራተኛ ማህበር አመራሮችን ከታገዱበት ስራ እንዲመልሱ ተጠየቁ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ዛሬ በፌስቡክና በቲዊተር ገፆቻቸው በጋሩት መልእከት ባቋቋሙት መሰረታዊ የሰራተኞች ማህበር ውስጥ ሲያገለግሉ…

አምባሳደር ሪል ስቴት ነዋሪዎች በአካባቢያቸው አስተዋሽ ላጡ ቤተሰቦች የምግብ እርዳታ አድርገዋል

በኮሮናቫይረስ ምክንያት ገቢያቸው ተቀዛቅዞ ችግር ላይ የወደቁ የአካባቢያቸውን ነዋሪዎች በማስታወስ አምባሳደር ሪል ስቴት ነዋሪዎች ከ250,000 ብር…