ኔዘርላንድ የኢትዮጵያን የቅመማ ቅመም የውጭ ገቢ ለማሳደግ እያገዘች ነው

የኔዘርላንድ መንግስት ይፋ ባደረገው የአምስት ዓመት  እስትራቴጂ የኢትዮጵያን የቅመማ ቅመም  የውጭ ገበያ ለማሳደግ አልሟል የኔዘርላንድ መንግስት…

ቢጂአይ ኢትዮጵያ የሜታ ቢራን ግዥ አጠናቀቀ

ቢጂአይ ኢትዮጵያ የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ግዥ ለማጠናቀቅ ከኢትዮጵያ የንግድ ውድድር እና የሸማቾች ባለስልጣን ይሁንታን አገኘ።…

ከግማሽ በላይ የአፍሪካ ኩባንያዎች ለሳይበር ወንጀል ተጋላጭ ናቸው ሲል አንድ ጥናት አመለከተ

52 በመቶው የአፍሪካ ኩባንያዎች ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭ ናቸው ሲል  የኢንፎርሜሽን ደህንነት ኤክስፐርቶች ክለብ ባደረገው ጥናት አመልክቷል።…

የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ከክረምት በፊት ከስልጣናቸው እንደሚለቁ ተነገረ

ጉዳዩን በቅርብ ከሚያውቁ ምንጮች  ሰማሁት ብሎ ሮይተርስ እንደዘገበው  ምክትላቸው ፔይቶን ኖፕፍ ቦታውን እንደሚረከቡ ይጠበቃል ብሏል። ፌልትማንን…

የኢትዮጵያ መንግስት እየተስፈነጠረ ያለውን የዋጋ ግሽበት ለመቀነስ ጊዜው ሳይረፍድበት አሁኑኑ እርምጃ ሊወስድ ይገባል! !!!

የኢትዮጵያ መንግስት እየተስፈነጠረ ያለውን የዋጋ ግሽበት ለመቀነስ ጊዜው ሳይረፍድበት አሁኑኑ እርምጃ ሊወስድ ይገባል! !!! በተስፋዬ ጌትነት…

የታሸገ ውሃ ከኢትየጵያ ገበያ ሊጠፋ ይችላል ተባለ

የፕላስቲክ ማምረቻ የግብዓት እጥረቱ ካልተቀረፈ የታሸገ ውሃ   ከኢትየጵያ ገበያ ሊጠፋ ይችላል ተባለ የውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት …

የዲኤስቲቪ የስፖርት ይዘቶችን በአማርኛ የሚያቀርብ ቻናል ስራ ጀመረ

የኢትዮጵያውያንን ስፖርት አፍቃሪያን ተደራሽ የሚያደርጉ ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ የስፖርት ይዘቶች በሱፐርስፖርት/ዲኤስቲቪ የሚያቀርብ “ሱፐርስፖርት ልዩ” ቻነል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

አቶ ተወልደ ከኃላፊነታቸው በይፋዊ መንገድ የለቀቁት ከጤናቸው ሁኔታ ጋር በተገናኘ ተናግረዋል፡፡ ከስድስት ወራት ላለፈ ጊዜም አቶ…

በደስተኛነት ደረጃ ኢትዮጵያ ከ146 ሀገሮች ተወዳድራ 131ኛ ደረጃ አግኝታለች።

የተባበሩት መንግስታት ዘላቂ ልማት መፍትሔዎች አውታረ መረብ አስረኛውን ዓመታዊውን የዓለም ደስታ ሪፖርት ባለፈው  እሁድ ያሳተመ ሲሆን…

ባለፉት 6 ወራት ብቻ 16 ዝሆኖች ተገድለዋ

በ6 ወራት ብቻ 16 ዝሆኖች በሕገወጥ አዳኞች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የመጥፋት…