አቶ አወሉ አብዲ የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ

የብልጽግና ፓርቲ የውጭና የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የነበሩት አቶ አወሉ አብዲ የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት ሆነው…

ደቡብ ሱዳን ለግብፅ የጦር ሰራዊት ማረፊያ የሚውል የግንባታ መሬት ለመስጠት መስማማቷ ተሰማ

ደቡብ ሱዳን ለግብፅ የጦር ሰራዊት ማረፊያ የሆነ ቦታ አንዲገነባ በላይኛው ናይል ተፋሰስ በኩል ባለ ፓጋክ በተባለ…

ምርጫ ቦርድ የአቶ አየለ ጫሚሶ ቅንጅት በሀሰተኛ አባል ፊርማ አጭበርብሮኛል አለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአቶ አየለ ጫሚሶ የሚመራው ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ በአዲሱ አዋጅ በተደነገገው መሰረት 7,214…

ግብፅ ትልቅ አሸባሪ ያለችውን ሂሻም አሽማዊን በስቅላት ቀጥታለች

በግብፅ መንግስት ዘንድ ቀንደኛ ተፈላጊ የነበረውና አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ሒሻም አሽማዊ ከሁለት አመት እስር በኋላ ባለፈው…

“ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች ተቃውሞን ማስነሳት እንጂ መቆጣጠር አይችሉም ” ዶ/ር ሰሚር የሱፍ

ዛሬ በአሜሪካ ኢምባሲ አስተባባሪነት መጪውን ምርጫ አስመልክቶ ለጋዜጠኞችና ፓለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተዘጋጀው ስልጠና…

Pompeo arrives in Addis

U.S. Secretary of State Mike Pompeo arrived in Addis , Ethiopia, Monday evening, after he completed…

ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከስልጣን ለመነሳት በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ አይደሉም ተባለ

የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ዛሬ ጥር 27 ለሊት ስድስት ከሀያ ባደረገው የውሳኔ ምርጫ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት…

የማላዊ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውድቅ ተደረገ ።በ150 ቀናት ውስጥ ሌላ ምርጫ ይካሄዳል

ትናንት ጥር 25 ,2012 ጠዋት በወታደራዊ መኪኖች ታጅበው ማላዊ ርእሰ መዲና ሊሊንግዊ በሚገኘው የህገ መንግስት ፍርድ…

“ተማሪዎቹን ያገተው አይታወቅም ።1.2 ሚልየን ወጣት ስራ አስይዘናል።የህዳሴን ግድብ ፊርማ ስምምነትን አዘግይችዋለው ” ጠ/ሚ አብይ

ዛሬ ጥር 25 ,2012 በህዝብ ተወካዮች ፊት ቀርበው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት ጠ/ሚ…

Al-Shabaab a threat to Ethiopia ,Gov’t institutions not still stand in two feet ” ,PM Abiy .

Ethiopian PM ,Abiy Ahmed(Dr.) Who gave responses to parliament members questions today afternoon said that Al-Shabaab…