ዜና

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በማይ ካድራ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች በጅምላ መገደላቸውን ገልፇል

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው ሪፖርት በማይ ካድራ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ከሶስት ቀን በፊት በጅምላ መገደላቸውን ገልፇል ግድያውንም የፈፀሙትን አካሎች መንግስት ለህግ እንዲያቀርብ ጠይቋል።ግድያው ወደ ሁመራ መውጫ ባለ ስፍራ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ…

ቢዝነስ እና ኢኮኖሚ

ስፖርት እና ጥበብ

የሬጌ አቀንቃኟ ጃ9 ቅዳሜ በአዲስ አበባ በምታቀርበው ኮንስርት ጎን አልበሟን ትለቃለች

ጃማይካዊ የሬጌ አቀንቃኟ ጀኒን ኤልዛቤት ( ጃ9) በመጪው ቅዳሜ መጋቢት አምስት በቪላ ቨርዴ ሆቴል የሙዚቃ ኮንሰርት ስታቀርብ አንድ ቀን ቀድም ብሎ መጋቢት አራት ደግሞ “ዮጋ እና ከሬጌ ጋር “አስማምታ ወርክሾፕ…

ማሕበራዊ ጉዳዮች

ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ኾነው ተሾሙ

ቋሚ ሲኖዶስ ረቡዕ ኅዳር 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሔደው ሳምንታዊ ስብሰባ ላይ፣ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ፣ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ በዕጩነት ቀርበው ከተመረጡ በኋላ፣ በቅዱስ ፓትርያርኩ…

በ 8 ጥይት በፖሊስ ለተገደለችው ብሪኦና ቴይለር ቤተሰቦች 12 ሚልየን ዶላር ሊከፈል ነው

በአሜሪካ በሎዊስቪሊ ኬንታኪ የ26 አመቷ የሆስፒታል ድንግተኛ ክፍል ቴክኒሻን አደንዛዥ እፅ አለ ብለው ባለፈው መጋቢት ወር መጀመርያ ላይ ፖሊሶች በእኩለ ለሊት ቤቷ በመግባት በስህተት በተኮሱባት 8 ጥይት ለሞተችው ብሪኦና ቴይለር…

ቃለ ምልልስ

አዲሱ የብር ኖት ምን ምልክት ጨመረ ምን ምልክት ቀነሰ?

ዛሬ ኢትዮጵያ መቀየሯን ያሳወቀችው የ 10፣50፣100 ብር ኖት በቀለም በምልክት ምን ጨመረ ምን ቀነሰ? 10 ብርአምሰት ብር ላይ የነበረው ቡና ለቃሚው ሰው ወደ አስር ብር ፊት ገፅ መጥቶ አዲስ ከተጨመረው…