በሀዋሳ ከአስር ሰው አንዱ ኮሮናቫይረስ እየተገኘበት ነው

የሲዳማ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ሀዋሳ ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ አንደከሰተ ህብረተሰቡ ማስክና ፣ሳኒታይዘር እና እጅን ተደጋግሞ በሳሙና…

ከጅግጅጋ ተፈናቅለው በሱልልታ የሚገኙ ዜጎች በውሀ እጦት ተቸግረናል አሉ

ከሁለት አመት በፊት ከኢትዮ ሱማሌ ክልል በነበረ ግጭት ተፈናቅለው በሱልልታ መጠለያ የሚገኙ ከሶስት ሺ በላይ ዜጎች…

ኢትዮጵያ ከ 1 ሚልየን ሰዎች ውስጥ ለ284 ሰዎች ነው የኮሮናቫይረስ ምርምራ ያደረገችው

በኮሮናቫይረስ ዙርያ በየቀኑ የአሀዝ መረጃ የሚለቀው በወርልዶሜትር ሰንጠረዥ መሰረት ኢትዮጵያ የኮሮና ምርምራ በስፋት ከማይደረግባቸው ሀገሮች አንዷ…

“ትረምፕ ያቆመውን የገንዘብ ድጋፍ ለመቀጠል ያጤነው ይሆናል ።” ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም

የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም እሮብ ማምሻውን ከስዊዘርላንድ ጄኔቭ ለመገናኛ ብዙሀን በሰጡት መግለጫ የአሜሪካው…

የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጂንግ ኡን በጠና ታመው አንደነበረ ተነገረ

ሲኤን ኤን በሰሜን ኮርያ ዜጎች የሚተዳደረውን ኤንኬ የተባለ ድህረገፅን ጠቅሶ አንደዘገበው የ36 አመቱ የሰሜን ኮርያ መሪ…

ቻድ ከአንጎላ የወሰደችውን ብድር በገንዘብ መክፈል ስላቃታት ቁም ከብት በመላክ አየከፈለች ነው

ቻድ ከአንጎላ የወሰደችውን 100 ሚልየን ዶላር ብድር በገንዘብ መክፈል ስላልቻለች በጀልባ ከብት ወደ አንጓላ እያጓጓዘች እዳዋን…

አፍሪካዊቷ ማዳጋስካር ለኮሮናቫይረስ ባህላዊ መድሀኒት አግኝቻለው ብላለች

ቲቪ ኤም በተባለ የብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ ላይ ዛሬ ቀርበው ንግግር ያደረጉት የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና ሀገራቸው…

ራይድ 50,000 የሰርጂካል ጭንብሎችን ለኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አስረክቧል

የኮሮናቫረይስ ህክምና ለማገዝ በማሰብ የራይድ ትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ለኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር 50,000…

አሜሪካ ለአለም ጤና ድርጅት የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ አቆመች

በኢትዮጵያዊው ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የሚመራው አለም ጤና ድርጅት የኮሮናቫይረስን ከጅምሩ ለማስቆም በቂ መረጃ አልሰጠም ፣ይሄ ቫይረስ…

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ከቻይና ጋር በኮቪዲ19 ዙርያ የተለዋወጡትን መረጃዋች እንዲያቀርቡ ተጠየቁ

ከሶስት ቀን በፊት የተፃፈውና የ20 የአሜሪካን ኮንግረስ አባላት ፊርማ ያረፈበት ደብዳቤ አንደሚያሳየው የአለም ጤና ድርጅት ሀላፊ…