ቃጠሎ ደርሶባት የነበረው የስልጤዋ ቂልጦ ማርያም ገዳም ታድሳ ለአገልግሎት ክፍት ሆነች

ከአዲስ   አበባ  በ221 ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኘው ቂልጦ ቅድስት ማርያም ገዳም  ከሰባት ወር በፊት  በግለሰቦችተቃጥላ የነበረ…

በሳፋሪኮም በጥሪ ማዕከል የሚሰሩ ኢትዮጵያኖች ደሞዛችን ተቆርጦ ነው የሚሰጠን ሲሉ የስራ አድማ አደረጉ

በሳፋሪኮም   በጥሪ ማዕከል  የሚሰሩ ኢትዮጵያኖች መከፈል ከሚገባን  65 % ደሞዛችን ተቆርጦ ነው የሚሰጠን ሲሉ የስራ አድማ…

አዋሽ ካርጎ የሎጅስቲክስ ስርዓት ለማዘመን የሚያስችል ስራ ለመስራት ከመንግስት ጋር ተፈራረመ

በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽንና በአዋሽ ካርጎ ራይድ መካከል በባቡር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ዘርፋአሁን ያለውን መሰረተ ልማት በመጠቀም…

ጆይ የቆዳና ፀጉር ንቅለ ተከላ ክልኒክ መንግስት ይቅርታ ይጠይቀኝ አለ

ጆይ የቆዳና ፀጉር ንቅለ ተከላ ክሊኒክ ህጋዊ ሆኜ  በመንግስት  ህጋዊ እንዳልሆንን በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው ዜና ሀሰተኛ…

በመሪ ሎቄ 40 / 60 ኮንዶሚንየም አንድ ህፃን ከአስረኛ ፎቅ ላይ ወድቆ ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል

ከአምስት ቀን በፊት በመሪ ሎቄ 40 / 60 ኮንዶሚንየም በብሎክ አራት ከአስረኛ ፎቅ በረ ንዳ ላይ…

በመጪው ማክሰኞ የአለም ህዝብ ቁጥር ከስምንት ቢልየን ያልፋል ተባለ

ኢትዮጵያ ለህዝብ ቁጥር መጨመር ከተወቃሽ ሀገሮች ውስጥ ናት – የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት ህንድ በሚቀጥለው የፈረንጆቹ…

በአዲስ አበባው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከ 360 በላይ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተባለ

በአዲስ አበባ በሚካሄደው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከ 360 በላይ የሀገር ውስጥና የወጭ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተባለ…

አፍሪካውያን የክህሎትና የፈጠራ ባለሙያዎች ሽልማት ተካሄደ

አፍሪካውያን የክህሎትና የፈጠራ ባለሙያዎች የሚሸለሙበት ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ተካሄደ። AFRICA OUTSTANDING PROFESSIONALS…

በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት ከህዳር አንድ ጀምሮ እንደሚጀመር ተገለጸ!

በአዲስ አበባ ከተማ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከህዳር 1 ቀን 2015  ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንደሚጀመር በምክትል…

የኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት የተኩስ አቁም ስምምነት አደረጉ

ከሁለት አመት ጦርነት በኋላ  የኢትዮጵያ መንግስት  የትግራይ ክልልን ከሚያስተዳድረው ህወሓት ጋር  የተኩስ አቁም ስምምነት ዛሬ በደቡብ…