ኢትዮጵያና ሞሮኮ የማዳበሪያ ፕሮጀክት በድሬዳዋ ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ መንግስት በድሬዳዋ የማዳበሪያ ፕሮጀክት ለመተግበር ከሞሮኮ መንግሰት ባለቤትነት ከሚያስተዳድረው ፎስፌት ሮክ ማዕድን ማውጫ ፣ ፎስፎሪክ…

ለ40 ኮማ ውስጥ የነበረው የቀድሞ የፈረንሳይ እግር ኳስ ተጫዋች ጄን ፔሬሬ አዳምስ ማረፉ ተነገረ

በህክምና ስህተት ለ40 አመት በአልጋ ላይ ኮማ ውስጥ የነበረው የ73 አመቱ የቀድሞ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይና…

የመጨረሻዎቹ ሶስት የአሜሪካ ወታደራዊ የትራንስፖርት አውሮፕላኖች አፍጋኒስታንን ለቀው ወጥተዋል ።

የመጨረሻዎቹ ሶስት የአሜሪካ ወታደራዊ የትራንስፖርት አውሮፕላኖች ከሐሚድ ካርዛይ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስተው አፍጋኒስታንን ለቀው ወጥተዋል ። ታሊባን…

አዘርባጃን አፍሪካውያን በአርሜኒያ ላይ ጫና እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበች

ዓለም ግጭቶችን ጨምሮ በተለያዩ አደጋዎች ምክንያት ከቤተሰቦቻቸው ተነጥለው የጠፉ ሰዎችን እና ቤተሰቦቻቸውን ዘክሮ የሚውልበትን ቀን ምክንያት…

የአዲስ አበባ ካቢኔ የመሬት አገልግሎቶችን አገደ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርብ ነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ.ም ለመሬት ተቋማት፣ ለመሠረተ ልማት ቅንጅት እና…

ቱሪዝም ኢትዮጵያ ከኦዚ ሆስፒታሊቲና ቢዝነስ ግሩፕ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

(ቱኢ)ቱሪዝም ኢትዮጵያ ከኦዚ ሆስፒታሊቲና ቢዝነስ ግሩፕ ጋር ዛሬ በአያት ሪጄንሲ ሆቴል የሀገራችንን ቱሪዝም ለማስተዋወቅ እና በሆስፒታሊቲ…

የአዘርባጃን ኤምባሲ በተሻጋሪ ወንዙ ብክለት ላይ ያለውን ስጋት ገለፀ

በአዲስ አበባ የሚገኘው የአዘርባጃን ሪፐብሊክ ኤምባሲ በአካባቢም ሆነ በሰው ልጅ ላይ ጉዳት እያደረሰ ባለው የቹቻይ ወንዝ…

በኢትዮጰያ የመጀመሪያ የቴሌቪዥን ሴት ዜና አንባቢ የሆኑት ወይዘሮ እሊኔ መኩሪያ በ80 አመታቸው አረፉ

የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የድሮው  የአፍሪካ አንድነት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ መመስረቱ ጋር ተያይዞ…

ዶ / ርሀተም ሳዴክ ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን እንድታቆም ማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ።

ዶ / ርሀተም ሳዴክ ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን እንድታቆም ማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ።የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሱዳን አየር…

” ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከከፈተች ከስምንቱ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጭምር ነው የምትጣላው ” ዶ/ር ግርማ ግዛው

” ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከከፈተች ከስምንቱ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጭምር ነው የምትጣላው ” አለም አቀፍ…