የከተማው ማህበረሰብ ከአርሶ አደሩ ጋር በጋራ የእርሻ ምርት የሚያመርቱበት ዳርዜማ የተባለ አክስዪን ማህበር ተቋቋመ

አርሶ አደሩ ቢያንስ በአመት ሶስትጊዜ እንዲያመርትለማድረግና በአነስተኛ መሬትየተቀናጀ( mechanized) የእርሻ ስራን በማላመድ ውጤታማ የሚያድርግ መሆኑም ተመላክቷል።በአምስት…

በ300 ሚልየን ብር የተገነባው ሔይዝ ሆቴል ዛሬ ተመርቆ ስራ ጀመረ

በትውልድ ኢትዮጵያዊ  በዜግነት እንግሊዛዊው በሆኑት አቶ ሰይፈ ፅጌ በአዲስ አበባ 22 አካባቢ   በ380 ካሬ ሜትር ላይ…

በተባበሩት አረብ ኢምሬት የአንድ አንጀራ ዋጋ ከ 72 ብር በላይ ሆኗል

ኮሮናቫይረስ ቫይረስ ከመከሰቱ በፊት 40 ብር ገደማ የነበረው ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይና ፣ አቡዳቢና ሌሎች የተባበሩት አረብ…

አባሃዋ ትሬዲንግ ” ዋን ችፕስ” የተባለ ” ምርትቶችን ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ

በሰበታ ዳለታ አካባቢ በሚገኝ ፋብሪካ ከአንድ  ቢልየን ብር በላይ  መዋዕለ ነዋይ በማፍሰስ  ዋን ቺፕስ የተባለ የምርት …

የማዕድን ሚኒስቴር 116 የማዕድን ምርመራ ፍቃዶችን መሰረዙን አስታወቀ።

ፍቃዳቸው የተሰረዘባቸው ኩባንያዎች የማዕድናት ፍለጋ ፍቃድ ወስደው ለረጅም ጊዜያት በገቡትና ውል መሰረት ወደ ተግባር ስላልገቡ ነው…

ኔዘርላንድ የኢትዮጵያን የቅመማ ቅመም የውጭ ገቢ ለማሳደግ እያገዘች ነው

የኔዘርላንድ መንግስት ይፋ ባደረገው የአምስት ዓመት  እስትራቴጂ የኢትዮጵያን የቅመማ ቅመም  የውጭ ገበያ ለማሳደግ አልሟል የኔዘርላንድ መንግስት…

ቢጂአይ ኢትዮጵያ የሜታ ቢራን ግዥ አጠናቀቀ

ቢጂአይ ኢትዮጵያ የሜታ አቦ ቢራ ፋብሪካን ግዥ ለማጠናቀቅ ከኢትዮጵያ የንግድ ውድድር እና የሸማቾች ባለስልጣን ይሁንታን አገኘ።…

ራይት ራይድ የሜትር ታክሲ አገልግሎት በ4,000 መኪኖች ስራ ጀመረ

በ 9919 የስልክ ጥሪ የሜትር ታክሲ ትራንስፖርት ፈላጊዎች አገልግሎት የሚያገኙበት ራይት ራይድ የሚባል የሜትር ታክሲ ዛሬ…

በጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የጋራ መኖርያ ቤቶችን ለመገንባት ከሩብ ቢልየን ብር በላይ ቤት ገንቢዎች በባንክ ብር አስቀምጠዋል ተባለ።

1,050 ቤቶችንም ለመገንባት አራት ሳይቶች መመረጣቸውም ተገልፇል። በቀጣዩ አምስት አመት አንድ መቶ ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን…

የዶሮ መኖ ዋጋ ንረቱ በዚሁ ከቀጠለ ለአብዛኞዎቹ ኢትዮጵያውያን ዶሮ የቅንጦት ምግብ ሊሆን ይችላል ተባለ

በስምንት ወር ውስጥ የዶሮ መኖ ዋጋ በኩንታል ከ1,550 ወደ 2,880 ያደገ ሲሆን በርካታ ዶሮ አርቢዎች መኖ…