የፌስቱላ ሀኪሟ አሸልባለች ። ሰው ማለትስ እንደ ሃምሊን! ስራዋቿ በልባችን ለዘላለም ይኖራሉ!

በአዲስ አበባ 61 አመት ከኖረችበት የስንቱን ሴት ስቃይ ካከመችበት ምድር ቤት በሰላም ወደ ወዲያኛው አለም ሄዳለች…

“ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል አልታገቱም ዛሬ ቀን 10 ሰአት ላይ አውርቻቸዋለው ” አባ ቲቶ አዳነ

የጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል ጉምዝ፣ ምዕራብ ወለጋ፣ ቄለም ወለጋ እና ደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ…

ዛይራይድ 50,000 ጓንቶችና የአፍ መሸፈኛዎችን በነፃ እያከፋፈለ ነው

የኮሮና ቫይረስ ሰርጭትን አስቀድሞ ለመከላከል እንዲረዳ ዛይራይድ ሜትር ታክሲ 50,000 ጓንቶችንና የአፍ መሸፈኛ ጭንብሎችን አዲስ አበባ…

” ያገባሁት ሚስት ከሰደበችኝ ሌላ ሚስት አገባለው ” በሚል ፍልስፍና 58 ሚስት ያገባው ናይጀሪያዊ ሰው

” ኤኔ ጭቅጭቅ አልችልም ።እቤት ስገባ ሚስቴ ነገር ከፈለገችኝ ሌላ ሚስት አገባለው ” ያለው የባህል ሀኪሙ…

በናይጀሪያ መቃብር ቆፍረው የሰው ቅል እያወጡ ሲሸጡ የነበሩ ሶስት ሰዎች ተያዙ

የሌጎስ ፓሊስ ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ በከተማዋ የሚገኝ የመቃብር ስፍራን ቆፍረው ከሬሳ ላይ የሰው ቅል እያወጡ…

አንጀሊና ጆሊን ጨምሮ በወሲብ ጥቃት የሴቶች እንባ ያለበት ዊይንስተን ለ23 አመት ወህኒ ወርዷል

ታሪኩ እንዲህ ይጀምራል ።ተነባባው ኒዎርክ ታይምስ ጋዜጣ ከሶስት አመት በፊት በታዋቂው የፊልም ፕሮዲውሰር ፣የሚርማክስ የፊልም ፕሮዳክሽን…

የጠ/ሚሩን የፎቶ ሾፕ ምስል የተጠቀመው የፕሬስ ድርጅት ጋዜጠኛ አጥፍቻለው በማለት ይቅርታ ጠይቋል

በኢትዮጵያ ፕሬስ ደርጅት ዛሬ መጋቢት 1,2012 ቀትር 5: 50 ገደማ ” ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎች ካርታ…

ፕሬስ ድርጅት ጠ/ ሚኒስትሩን ከባለቤታቸው ጋር መኝታ ቤት ሆነው የተጠቀመው ፎቶሾፕ ምስል በስህተት ነው አለ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ” ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎች ካርታ ይፋ ማድረጊያ ቀንን ከመጋቢት 01 ቀን 2012…

አማረኛ በከፊል የሚናገሩት ዛሬ ከግድያ የተረፉት የሱዳኑ ጠ/ ሚ አብደላ ሃምዶክ ማን ናቸው?

ብዙ ስለሆነ አዲስ አበባ የተመላለሱበትን ጊዜ ቤቱ ይቁጠረው። አማረኛ አቀላጥፈው ባይናገሩም መግባባት በደንብ ይችላሉ ።እርጋታ ፣አርቆ…

የፕሬስ ድርጅት ጋዜጠኞች ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እና ካሳሁን ጎፌን በደሞዝ ጭማሪ መዘግየት ወቀሱ

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ምርጫ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በቦርድ ሊቀ መንበር የሚመሩት አቶ ካሳሁን ጎፌ (የኦሮሚያ ገቢዎች…