ጄቲቪ ዛሬ ሰራተኞቹን ከበር እንዳይገቡ ከለከለ

የድምፃዊ ዮሴፍ ገብሬ ንብረት የሆነውና የቴሌቭዥን ስርጭቱን ካቆመ አራት ቀን የሞላው ጄቲቪ “ስልክና የኢንተርኔት አይሰራም” በሚል…

ጠ/ሚ አብይ የአየር መንገድ የሰራተኛ ማህበር አመራሮችን ከታገዱበት ስራ እንዲመልሱ ተጠየቁ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ዛሬ በፌስቡክና በቲዊተር ገፆቻቸው በጋሩት መልእከት ባቋቋሙት መሰረታዊ የሰራተኞች ማህበር ውስጥ ሲያገለግሉ…

አምባሳደር ሪል ስቴት ነዋሪዎች በአካባቢያቸው አስተዋሽ ላጡ ቤተሰቦች የምግብ እርዳታ አድርገዋል

በኮሮናቫይረስ ምክንያት ገቢያቸው ተቀዛቅዞ ችግር ላይ የወደቁ የአካባቢያቸውን ነዋሪዎች በማስታወስ አምባሳደር ሪል ስቴት ነዋሪዎች ከ250,000 ብር…

ባለሀብቱ አቶ አይሸሹም ተካ በጎንደር የስንዴና ዘይት አርዳታ ሰጥተዋል

ባለፈው ሳምንት 200 ሙቀት መለኪያዎችን ለጤና ቢሮዎች ያስረከቡት በሆቴልና ኢንደስትሪ የተሰማሩት አቶ አይሸሹም በትውልድ ቀዬቸው ሰሜን…

ቶታል ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት አንዲያግዝ የ17 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

ቶታል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19 ወረርሽኝ) ለምታደርገው ስራ የ17 ሚልየን ብር ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን ገልፇል።…

ባለሀብቱ ቀነኒሳ ሆቴልን በከፊል ለሰራተኞቻቸው ማደርያ ሲያረጉ 250 ድሆችን ምሳ የማብላት ሳምንታዊ ፕሮግራም ጀምረዋል

በሃዋሳ ከተማ በስፋት የሚታወቁትና የኦሲስና ሆቴል እና የሉሲ ቡና ላኪ ኩባንያ ባለሃቤት አቶ ብርሀን ተድላ ከጓደኛቸው…

የራይድ ቤተሰቦች የኮሮና ሥርጭትን ለመግታት እንዲያግዝ አንድ ሚልየን ብር በላይ ሰጡ

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ሥርጭት ለመከላከል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የራይድ ትራንስፖርት ቴክኖሎጂ…

በሰባራ ባቡሩ አልኮል መሸጫ አትራፊዎችን ለመከላከል የገዢዎች ጣት ኮፒ ሲቀባ ታይቷል

ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር ተያይዞ ባለፉት 15 ቀናት በቀን ቢያንሰ 2,000 ሰው ሲያስተናግድ የነበረው ሰባራ ባቡር…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ እጣን በማጠን ፈጣሪዋ ኮሮና ቫይረስን ከአለም እንዲያጠፋ ተማፀነች

በቅዱስ ሲኖዶስ ትእዛዝ ዛሬጠዋት በአዲስ አበባና በሌሎች የሀገሪቱ ስፍራዎች ጠዋት ከደብራቸው ወደ መንገድ የወጡት ቄሶች ፣ዲያቆናትና…

ኢትዮጵያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ጃፓናዊ በኩሪፍቱ ሪዞርት” ከእኔ ጋር ያደረች ሴት” የለም ብሏል

ባለፈው ሳምንት በምርመራ ኢትዮጵያ ውሰጥ ኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ጃፓናው አዳማ / ናዝሬት በሚገኘው ኩሪፍቱ ሪዞርት አብራው…