የራይድ ቤተሰቦች የኮሮና ሥርጭትን ለመግታት እንዲያግዝ አንድ ሚልየን ብር በላይ ሰጡ

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ሥርጭት ለመከላከል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የራይድ ትራንስፖርት ቴክኖሎጂ…

ኢትዮጵያ በኮሮና ለሚሞቱ ሰዎች ቀብራቸው በጥንቃቄ እንዲፈፀም ዝግጅት አላደረገችም ተባለ

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሚሞቱ ሰዎች ሬሳቸውን ከሆስፒታል አውጥቶ ውስን የሆነ ሰው ብቻ ተገኝቶ ቀብራቸው በጥንቃቄ ሰው…

ባለሀብቱ ለኮሮና ህክምና እንዲውል የሰውነት የሙቀት መለከያ መሳርያ ለጤና ቢሮዎች አበረከቱ

በሆቴልና ኢንደስትሪ ላይ የተሰማሩት አቶ አይሸሹም ተካ ዛሬ 200 የሰውነት ሙቀት መለከያዎችን ከጓደኞቻቸው ጋር በመቀናጀት ከውጭ…

ኮሮናን ለመግታት እጅ መታጠቢያ በመኪናው የገጠመው ኢትዮጵያዊ ስራውን ለገበያ ሊያቀርብ ነው

ኮሮና ኢትዮጵያ ገባ ከተባለ ጀምሮ በመኪናው ላይ እጅ መታጠቢያ ገጥሞ በአዲስ አበባ እየተዘዋወረ ከ10,000 በላይ ሰዎችን…

በሰባራ ባቡሩ አልኮል መሸጫ አትራፊዎችን ለመከላከል የገዢዎች ጣት ኮፒ ሲቀባ ታይቷል

ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር ተያይዞ ባለፉት 15 ቀናት በቀን ቢያንሰ 2,000 ሰው ሲያስተናግድ የነበረው ሰባራ ባቡር…

ለኮሮና ቫይረስ ምርመራ ኮተቤ ኤካ ሆስፒታል መለያ ክፍል ያሉ ሰዎች ዉሃ ተቸግረናል አሉ

ኮተቤ ኤካ ጠቅላላ ሆስፒታል በCOVID-19 የህክምና ማእከል መለያ ክፍል ውስጥ ገብተው ምርመራና ህክምና እየተደረገላቸው ያሉ ሰዎች…

” ኮሮና በኢትዮጵያ ያልገባ ለማስመሰል አውነታውን እየካድን ነው ” ዶ/ር ባርኮት ሚልኪያስ

በብዙ የኢትዮጵያ ክፍሎች እንደውም በመሀል ከተሞች ጭምር ለኮሮና ቫይረስ የሚያጋልጡ የሰዎች መገፋፋቶች እና የጥንቃቄ ጉድለቶች ይታያሉ…

” ኮሮና ቫይረስ ለካስ በወዳጅ መቀበርም ክብር ነበር አስብሎኛል “ዶ/ር ወዳጄነህ

በበድር ፋውንዴሽን አማካኝነት ዛሬ በአዲስ አበባ በሞናርክ ሆቴል ” ሳይዛመት በህብረት ” በሚል በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ…

“ኮሮናን ለመግታት በአዳማ ሰዎችን ከቤት ባትወጡ ይመከራል አልን እንጂ ግዳጅ አላደረግነውም ” የኦሮሚያ ጤና ቢሮ

” በኮሮና ቫይረስ ሁለት ሰዎች ከአዳማ/ ናዝሬት ከተማ አስከአሁን መያዛቸውን መገኘቱን ተከትሎ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አዳማ…

ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ኮሮና ቫይረስ የተገኘባት ሴት አለች?

ትናንት ቅዳሜ ማታ በማህበራዊ ሚዲያ ሽሮ ሜዳ በሚገኘው ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ኮሮና ቫይረስ የተገኘባት ሴት…