የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ለመሰብሰብ ካቀደው 146.9 ቢሊየን ብር 149.2 ቢሊየን ብር በመበሰብሰብ የእቅዱን 102…
Author: Our Staff Reporter
“Black Lives Matter “አንቀስቃሴ ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ ሆኖ ቀረበ
በጥቁር ሰዎች ሰብዓዊ ፣ማህበራዊ ፣አኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አድልዎና ጭቆናን ለመታገል ከስምንት አመት በፊት በአሜሪካ የተጀመረው Black Lives…
አቶ ተወልደ ገ/ ማርያም ለቦይንግ 737 ማክስ የቀረበውን ካሳ ወድቅ አንዲያረጉት ተጠየቁ
ከሁለት አመት በፊት ተከስክሶ 157 መንገደኞችን ለገደለው ለቦይንግ 737 ማክስ በቦይንግ ካምፓኒ የቀረበው 244 ሚልየን ዶላር…
ሚስተር ባምቢስ አረፉ!
“ልቤን ብትከፍቱት ኢትዮጵያዊ ነኝ” – በአገሪቱ የመጀመሪያው ሱፐር ማርኬት እ.ኤ.አ. በ1931 የተከፈተው በአዲስ አበባ ፍትሕ ሚኒስቴር…
በጥቁር ገበያው አንድ ዶላር በሁለት ወራት ውስጥ የዘጠኝ ብር ጭማሪ አሳይቷል ። አንድ ዶላር 55ብር ድረስ ዛሬ ተገዝቷል
ፊደል ፖሰት በደረሰው መረጃ መሰረት በሁለት ወር ልዩነት ውስጥ በጥቁር ገበያው የአንድ ዶላር መግዣ ዋጋ ከሰባት…
በትራንስፖርት ዘርፉ የሚታየውን የአቅርቦት ችግር ለመቅረፍ በ30 በመቶ ቅድመ ክፍያ የተሽከርካሪ ግዢ ቀረበ
በትራንስፖርት ዘርፉ የሚታየውን የአቅርቦት ችግር ለመቅረፍ በ30 በመቶ ቅድመ ክፍያ የተሽከርካሪ ግዢ መቅረቡን ሔሎ መኪና አስታወቀ።…
20 በመቶ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ለመከተብ የሚያስችል የኮሮና ክትባት በቅርቡ አገር ውስጥ ይገባል ተባለ
ከኮቫክስ የተገኘውና 20 በመቶ ለሚሆን የኢትዮጵያ ህዝብ የኮሮና ክትባት በቅርቡ ወደ አገር ውስጥ እንደሚመጣ የጤና ሚኒስትሯ…
አውታር መልቲ ሚዲያና ቢ ጂ አይ ኢትዮጵያ የ5 አመት ስምምነት ተፈራረሙ።
አውታር መልቲ ሚዲያና ቢጂ አይ ኢትዮጵያ ያደረጉት የአምስት አመት ስምምነት ለሙዚቃው ገበያ በባለሙያዎች ተሰርተው በአውታር መተግብሪያ…
በጉማይዴ ህዝብ ላይ አሰቃቂ ግድያ እና መፈናቀል ተፈፅሟል ተባለ
የጉማይዴ ህዝብ የሰላም ኮሚቴ ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል ዛሬ በሰጠው መግለጫ እስከ 1988 ዓ.ም ወረዳ ጎማይዴ ወረዳ…
ቶም የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ ለገበያ ካቀረብኳቸው ባይኮች ውስጥ 300 ያክሉ በህገወጥ መልኩ መንግስት አስሮብኛል አለ
በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና በገርዢ የመኪና እና የሞተር መገጣጠሚያ ያለው ቶም የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ በኤሌትሪክ የሚሰሩ…