አርሶ አደሩ ቢያንስ በአመት ሶስትጊዜ እንዲያመርትለማድረግና በአነስተኛ መሬትየተቀናጀ( mechanized) የእርሻ ስራን በማላመድ ውጤታማ የሚያድርግ መሆኑም ተመላክቷል።በአምስት…
Author: Our Staff Reporter
በ300 ሚልየን ብር የተገነባው ሔይዝ ሆቴል ዛሬ ተመርቆ ስራ ጀመረ
በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት እንግሊዛዊው በሆኑት አቶ ሰይፈ ፅጌ በአዲስ አበባ 22 አካባቢ በ380 ካሬ ሜትር ላይ…
በሳፋሪኮም በጥሪ ማዕከል የሚሰሩ ኢትዮጵያኖች ደሞዛችን ተቆርጦ ነው የሚሰጠን ሲሉ የስራ አድማ አደረጉ
በሳፋሪኮም በጥሪ ማዕከል የሚሰሩ ኢትዮጵያኖች መከፈል ከሚገባን 65 % ደሞዛችን ተቆርጦ ነው የሚሰጠን ሲሉ የስራ አድማ…
አሰሪዋን ገላለች የተባለች ኢትዮጵያዊ በኵዌት በስቅላት መቀጣቷ ተነገረ
ስምና የስራ ቦታዋ እንዲሁም ወንጀሉን መች እንደፈፀመችው ያልተነገረ ኢትዮጵያዊ ዛሬ በኵዌት በስቅላት ከተሰቀሉት ሰባት ሰዎች መሀል…
አዋሽ ካርጎ የሎጅስቲክስ ስርዓት ለማዘመን የሚያስችል ስራ ለመስራት ከመንግስት ጋር ተፈራረመ
በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽንና በአዋሽ ካርጎ ራይድ መካከል በባቡር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ዘርፋአሁን ያለውን መሰረተ ልማት በመጠቀም…
ጆይ የቆዳና ፀጉር ንቅለ ተከላ ክልኒክ መንግስት ይቅርታ ይጠይቀኝ አለ
ጆይ የቆዳና ፀጉር ንቅለ ተከላ ክሊኒክ ህጋዊ ሆኜ በመንግስት ህጋዊ እንዳልሆንን በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው ዜና ሀሰተኛ…
በመሪ ሎቄ 40 / 60 ኮንዶሚንየም አንድ ህፃን ከአስረኛ ፎቅ ላይ ወድቆ ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል
ከአምስት ቀን በፊት በመሪ ሎቄ 40 / 60 ኮንዶሚንየም በብሎክ አራት ከአስረኛ ፎቅ በረ ንዳ ላይ…
በመጪው ማክሰኞ የአለም ህዝብ ቁጥር ከስምንት ቢልየን ያልፋል ተባለ
ኢትዮጵያ ለህዝብ ቁጥር መጨመር ከተወቃሽ ሀገሮች ውስጥ ናት – የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት ህንድ በሚቀጥለው የፈረንጆቹ…
በተባበሩት አረብ ኢምሬት የአንድ አንጀራ ዋጋ ከ 72 ብር በላይ ሆኗል
ኮሮናቫይረስ ቫይረስ ከመከሰቱ በፊት 40 ብር ገደማ የነበረው ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይና ፣ አቡዳቢና ሌሎች የተባበሩት አረብ…
በአዲስ አበባው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከ 360 በላይ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተባለ
በአዲስ አበባ በሚካሄደው የማዕድን እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከ 360 በላይ የሀገር ውስጥና የወጭ ኩባንያዎች ይሳተፋሉ ተባለ…