ምርጫ ቦርድ የአቶ አየለ ጫሚሶ ቅንጅት በሀሰተኛ አባል ፊርማ አጭበርብሮኛል አለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአቶ አየለ ጫሚሶ የሚመራው ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ በአዲሱ አዋጅ በተደነገገው መሰረት 7,214…

ካፒታል ሆቴል ልክ እንደ ሼባ ማየልስ ለደንበኞቼ ሽልማት አዘጋጅቻለው አለ

ከሰባት አመት በፊት የተከፈተው ባለ አምስት ኮከቡ ሆቴል ካፒታል ሆቴል እና ስፓ እኔ ጋር መኝታ ፣ምግብ…

ግብፅ ትልቅ አሸባሪ ያለችውን ሂሻም አሽማዊን በስቅላት ቀጥታለች

በግብፅ መንግስት ዘንድ ቀንደኛ ተፈላጊ የነበረውና አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ሒሻም አሽማዊ ከሁለት አመት እስር በኋላ ባለፈው…

አንጋፋው መኢአድ እና ባልደራስ ሊዋሀዱ ነው

በእስክንድር ነጋ የተመሰረተው ባልደራስ እና በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ «መኢአድ” ነገ አርብ…

“እኛ ሀገር ብዙ ሴቶች የወር አበባ ሞዴስ ይዘው ሲጓዙ ሀሽሽ የያዙ ይመስል ይሳቀቃሉ ” ማህሌት ዘለቀ

የሴቶችና የልጃገረዶች ድጋፍ ኢትዮጵያ አምባሳደር ማህሌት ዘለቀ በዳግማዊ ሚኒሊክ ልጃገረድ ተማሪዎችን የወር አበባ ንፅህና አጠባበቅን በተመለከተ…

“ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ፓርቲዎች ተቃውሞን ማስነሳት እንጂ መቆጣጠር አይችሉም ” ዶ/ር ሰሚር የሱፍ

ዛሬ በአሜሪካ ኢምባሲ አስተባባሪነት መጪውን ምርጫ አስመልክቶ ለጋዜጠኞችና ፓለቲካ ፓርቲዎች ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በተዘጋጀው ስልጠና…

ፖፕ ፍራንሲስ በኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው ምርመራ ተደረገላቸው

የ83 አመቱ የሮማው ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሰሞኑ ሳልና ብርድ ስለተያባቸው በኮሮኖ ቫይረስ ተጠቅተዋል በሚል…

መብታችን ተገፋ ያሉ የአየር መንገድ ሰራተኞች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርጉ አቅደዋል

ፊደል ፓስት ከኢትዮጰያ አየር መንገድ ግሩፕ መሰረታዊ ሰራተኞች ማህበር አባላት ባገኘው መረጃ አየር መንገዱ የሰራተኛ ማህበሩ…

AMISOM hands over captured weapons to government of Somalia

The African Union Mission in Somalia (AMISOM) has handed over to the Somali Federal Government weapons…

ብሔራዊ ሎተሪ በፎርጅድ ሎተሪ ሰባት ሚልየን ብር ለአንድ ግለሰብ ሊከፍል ጫፍ ደርሶ ነበር

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እጣ የወጣላቸውን ባለ እድለኞች ከፍያ የሚፈፅመው የአሸነፉበትን እጣ ትኬት ይዘው አስተዳደሩ ጋር ከቀረቡ…