የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ የጥቁር ገበያውን ዶላር ምንዛሬ ቀንሶታል

ከሳምንታት በፊት የአንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በኢትዮጵያ ህጋዊ ባልሆነው ጥቁር ገበያ 42 ብር ድረስ የሚመነዘር ሲሆን…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ በአንጎላ በሀገሪቱ ልዩ የተባለ ዩንቨርስቲ ልትገነባ ነው

ላለፉት 22 አመት በአንጎላ የኖረችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሳቤላ ዩኃንስ በዋና ከተማዋ ሉዋንዳ ላይ ከመንግስት በተሰጣት 12…

ከግል የጡረታ አበል ተከፋዮች ውስጥ 89,000 ብር በወር የሚከፈለው ግለሰብ አለ

የቀድሞ የናሽናል ኦይል ሰራተኛ የነበረ ግለሰብ በኢትዮጵያ ከግል ጡረተኛ ተከፋዮች ውስጥ 89,000 ብር በወር የጡረታ አበል…

በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ የአዲስ አበባ ትላልቅ ሆቴሎች አልጋ ከ90% በላይ ተይዞ ነበር

ፊደል ፓስት ከሆቴል አማካሪዎች ባገኘው መረጃ በ33 ኛው የአፍሪካ መሪዎች ሰብሰባ ባለ አራትና አምስት ኮከብ ሆቴሎች…

በአዲስ አበባ ላሉ የመንግስት መምህራን እስከ 100% ያደገ የደሞዝ ጭማሪ ተደርጓል

የታከለ ኡማ አስተዳደር በአይነቱ ልዩ የሆነ የደሞዝ ጭማሪ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የመንግስት መምህራኖች በማድረግ በተወሰነ መልኩም…

ፕሬዝዳንት ፓል ካጋሚ በአዲስ አበባ አረፍ የሚሉበት ቤት ሊገነቡ ነው

የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፓል ካጋሚ አዲስ አበባ አዋሬ አካባቢ ባለ ወደ 7,000 ካሬ የሚጠጋ መሬት ላይ ዘመናዊ…

Lt. Gen. Tigabu Yima visites Baidoa

FThe Force Commander of the African Union Mission in Somalia (AMISOM) Lt. Gen. Tigabu Yima has…

በአዲስ አበባ በቀን 34 ጥንዶች ጋብቻ ይፈፅማሉ ።ከባለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር በግማሽ ቀንሷል

ከሀምሌ አንድ 2011 አስከ ታህሳስ 30,2012 ባሉ ስድስት ወራት ውስጥ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ በሚገኘው የአዲስ…

ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከስልጣን ለመነሳት በቀረበባቸው ክስ ጥፋተኛ አይደሉም ተባለ

የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ዛሬ ጥር 27 ለሊት ስድስት ከሀያ ባደረገው የውሳኔ ምርጫ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት…

በአማካኝ በአመት 38 የአረብ ሀገራት ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው

የአቡዳቢው አልጋ ወራሽ ቢን ዛይድ ለጋውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርን አብይ አህመድን 3 ቢልየን ዶላር ኢንቨስትመንት ድጋፍ…