ራይድ 50,000 የሰርጂካል ጭንብሎችን ለኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አስረክቧል

የኮሮናቫረይስ ህክምና ለማገዝ በማሰብ የራይድ ትራንስፖርት ቴክኖሎጂ ስራ አስኪያጅ ወ/ሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ለኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር 50,000…

ባለሀብቱ አቶ አይሸሹም ተካ በጎንደር የስንዴና ዘይት አርዳታ ሰጥተዋል

ባለፈው ሳምንት 200 ሙቀት መለኪያዎችን ለጤና ቢሮዎች ያስረከቡት በሆቴልና ኢንደስትሪ የተሰማሩት አቶ አይሸሹም በትውልድ ቀዬቸው ሰሜን…

ቶታል ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት አንዲያግዝ የ17 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሊያደርግ ነው

ቶታል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19 ወረርሽኝ) ለምታደርገው ስራ የ17 ሚልየን ብር ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን ገልፇል።…

አሜሪካ ለአለም ጤና ድርጅት የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ አቆመች

በኢትዮጵያዊው ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የሚመራው አለም ጤና ድርጅት የኮሮናቫይረስን ከጅምሩ ለማስቆም በቂ መረጃ አልሰጠም ፣ይሄ ቫይረስ…

የዱባዩ ” ናይፍ “መንደር ኢትዮጵያውያን ኮሮናቫይረስ የተለከፉበት ይሆን?

ጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ የኮሮናቫይረስ በተመለከተ ያወጧቸው ሪፓርቶች 31 ላይ ደርሰዋል ። አስከዛሬ ሚያዝያ 6,2012 ድረስም…

አይ ኤም ኤፍ ለ25 ደሀ ሀገራት የብድር ስረዛ አደረገ ።ኢትዮጰያ ግን የለችበትም።

አለም አቀፉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የአለም አቀፉ ገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለ25 ደሀ ሀገራት…

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ከቻይና ጋር በኮቪዲ19 ዙርያ የተለዋወጡትን መረጃዋች እንዲያቀርቡ ተጠየቁ

ከሶስት ቀን በፊት የተፃፈውና የ20 የአሜሪካን ኮንግረስ አባላት ፊርማ ያረፈበት ደብዳቤ አንደሚያሳየው የአለም ጤና ድርጅት ሀላፊ…

ባለሀብቱ ቀነኒሳ ሆቴልን በከፊል ለሰራተኞቻቸው ማደርያ ሲያረጉ 250 ድሆችን ምሳ የማብላት ሳምንታዊ ፕሮግራም ጀምረዋል

በሃዋሳ ከተማ በስፋት የሚታወቁትና የኦሲስና ሆቴል እና የሉሲ ቡና ላኪ ኩባንያ ባለሃቤት አቶ ብርሀን ተድላ ከጓደኛቸው…

አየር መንገድ ለበረራ ሰራተኞቹ” ፈጣን የኮቪዲ19 ምርመራ” ጀምሬያለው አለ

ሶስት የበረራ አስተናጋጆቹ በቅርቡ የኮሮናቫይረስ እንዳለባቸወ ያስታወቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለበረራ ሰራተኞቹ በለጠፈው ማስታወቂያ COVID 19…

የራይድ ቤተሰቦች የኮሮና ሥርጭትን ለመግታት እንዲያግዝ አንድ ሚልየን ብር በላይ ሰጡ

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ሥርጭት ለመከላከል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የራይድ ትራንስፖርት ቴክኖሎጂ…