የኢትዮጵያዉያን እንግሊዘኛ ቋንቋ መረዳት አሁንም ዝቅተኛ ነው ተባለ።

ኢድኬሽን ፈርስት የተባለ ተቋም በ100 ሀገራት ላይ ባሉ በ2.3 ሚልየን ህዝቦች ላይ ባካሄደው ጥናት ኢትዮጵያውያን እንግሊዘኛ…

ራይድ ትራንስፓርትን ከዘረፋና ከአደጋ የሚከላከል “ዱካ” የሚባል ሶፍትዌር ስራ ላይ ሊውል ነው።

የራይድ ትራንስፓርትን በስራ ላይ እያሉ ዘረፋ ወይንም አደጋ ቢደርስባቸው ለፓሊስ፣አቅራቢያቸው ላለ ማህበረሰብ እንዲሁም በቅርበት ላሉ ሎሎች…

የቅርጫት ኳስ ኮከቡ ኮቢ ብራያንት በሂሊኮፕተር አደጋ ሂወቱ አልፏል።

ጥር 17,እሁድ ምሽት 4 ሰአት ,2012 ዓ.ም በጭጋጋማው አየር በራሱ የግል ሂሊኮፕተር ሲበር በደረሰ የመከስከስ አደጋ…

ካፒቴን የሽዋስ የ1.6 ሚልዮን ብር ስጦታ ተበረከተለት

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የፕሌን አብራሪዎች ማህበርን ለበርካታ አመት በፕሬዝዳንትነት ያገለገለውን ካፒቴን የሽዋስ ፋንታሁን ዛሬ የአየር መንገዱ…

አዲስ ዘመን ጋዜጣ፤ በጥር 6, 2012 ዓ.ም ዜናው የሚከተለውን ለህዝብ አስነብቧል።

“የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፤ ከሰሞኑ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረበላቸው…

መጪው ክረምት አዲሱ መንግስታችን ያሳውቀናል ወይስ ..?

በኢኮኖሚ መቀዛቀዝና በፀጥታ ስጋት ላይ ያለችው ኢትዮጵያ በነሀሴ 10, 2012 ሀገራዊ ምርጫ አድርጋ ለቀጣይ አምስት አመት…

በስራ ማቆም አድማ የተከሰሱት 9 የሲቪል አቪየሸን የበረራ ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የጥፋተኛነት ፍርድ ተወሰነባቸው።

በስራ ማቆም አድማ የተከሰሱት 9 የሲቪል አቪየሸን የበረራ ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የጥፋተኛነት ፍርድ ተወሰነባቸው። የሚከፈለን ደሞዝ አነስተኛ…

የኢትዮጵያ ገለልተኛ ጋዜጠኞች ማህበር ተመስርቷል!!

የኢትዮጵያ ገለልተኛ ጋዜጠኞች ማህበር ባሳለፍነው እሁድ መስራች ጉባኤውን አካሂዷል።በጉባኤውም ስያሜውና አላማውን አደረጃጀቱን አጽድቋል።ማህበሩን የሚመራ 9 አባላት…

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን አቶ ፍትህ ወ/ሰንበትን የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አድርጎ በድጋሜ መርጧል።

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ምርጫ ያካሄደ ሲሆን አቶ ፍትህ ወ/ሰንበትን በድጋሚ ለአራት…

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አዲስ ዳይሬክተር ተሹሞለታል።

ለበርካታ ወራት ያለ ዋና ዳይሬክተር ሲመራ የነበረው እና በሀገሪቱ ላይ ወደ 38 የሚጠጋ የዜና ወኪል ቢሮዎች…