” ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከከፈተች ከስምንቱ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጭምር ነው የምትጣላው ” ዶ/ር ግርማ ግዛው

” ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከከፈተች ከስምንቱ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጭምር ነው የምትጣላው ” አለም አቀፍ…

የአፍሪካ ህብረት ማሊን ከህብረቱ አባልነት አገደ

በቅርቡ በማሊ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት ማሊን ከህብረቱ አባልነት ማገዱን ይፋ አድርጓል፡፡ የአፍሪካ ህብረት…

96,456 ብር በወር የግል ሰራተኞች ትልቁ የጡረታ አበል ሆኖ በኢትዮጵያ ተመዝግቧል።

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በየወሩ ጡረታ ከሚከፍላቸው በግልና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ተቀጥረው ከ 10,000…

የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዋና ዳሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ስራቸውን ለቀቁ

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዋና ዳሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ስራቸውን መልቀቃቸውን ፊደል ፖሰት ከታማኝ ምንጮች አረጋግጧል…

አዛርባጃን ኤምባሲ ብሔራዊ ጀግናውን አስቦ ሊውል ነው

የአዛርባጃን ሪፐብሊክ ኤምባሲ የሃገሪቱ የምንጊዜም ምርጥ መሪ የሆኑትን የቀድሞ ፕሬዘዳንት ሀይደር አሊየቭ 98ኛ የልደት በዓል ሊያከብር…

በዘንድሮ አመት መንግስታዊ ያልሆኑ 91 ት/ ቤቶች በአዲስ አበባ ሲዘጉ 23 አዲስ ደግሞ ተከፍተዋል

ፊደል ፖስት ከአዲስ አበባ አጠቃላይ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን  ባገኘው መረጃ መሰረት አምና ተገምገምው ለትምህርት…

ጥቁሩን አሜሪካዊን ጆርጅ ፍሎይድን ገድለሀል ተብሎ ክስ የቀረበበት ፖሊስ ጥፋተኛ ተብሎ በፍርድ ቤት ተፈረደበት

የቀድሞ የሚኒያፖሊስ የፖሊስ አፊሰር የነበረው ነጩ ደሪክ ቻቩኒ በጥቁር አሚሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድን ከመኪና ጎማ ስር በማጋደም…

በአዲስ አበባ የወሲብ ንግድ በአመት በግምት ከ1.8 ቢልየን ብር በላይ ይንቀሳቀስበታል

በአዲስ አበባ የወሲብ ንግድ በአመት በግምት ከ1.8 ቢልየን ብር በላይ ይንቀሳቀስበታል ፊደል ፖስት በአዲስ አበባ በወሲብ…

በአዋሽ ባንክ ጠባቂ እግሩን የተመታው ወጣት ባንኩ የ2.5 ሚልዮን ብር ካሳ እንዲከፍለው ክስ መሰረተ

17 አመት በጀርመን የኖረውና ባለፈው አመት ህዳር 28 ,2012 አራዳ ጊዮርጊስ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ ጋር…

“Black Lives Matter “አንቀስቃሴ ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ ሆኖ ቀረበ

በጥቁር ሰዎች ሰብዓዊ ፣ማህበራዊ ፣አኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አድልዎና ጭቆናን ለመታገል ከስምንት አመት በፊት በአሜሪካ የተጀመረው Black Lives…