ሚስተር ባምቢስ አረፉ!

“ልቤን ብትከፍቱት ኢትዮጵያዊ ነኝ” – በአገሪቱ የመጀመሪያው ሱፐር ማርኬት እ.ኤ.አ. በ1931 የተከፈተው በአዲስ አበባ ፍትሕ ሚኒስቴር…

አውታር መልቲ ሚዲያና ቢ ጂ አይ ኢትዮጵያ የ5 አመት ስምምነት ተፈራረሙ።

አውታር መልቲ ሚዲያና ቢጂ አይ ኢትዮጵያ ያደረጉት የአምስት አመት ስምምነት ለሙዚቃው ገበያ በባለሙያዎች ተሰርተው በአውታር መተግብሪያ…

በጉማይዴ ህዝብ ላይ አሰቃቂ ግድያ እና መፈናቀል ተፈፅሟል ተባለ

የጉማይዴ ህዝብ የሰላም ኮሚቴ ዛሬ በኢትዮጵያ ሆቴል ዛሬ በሰጠው መግለጫ እስከ 1988 ዓ.ም ወረዳ ጎማይዴ ወረዳ…

በኢትዪጵያ አየር መንገድ በአቶ ተሊላ ዴሬሳ የሚመራው የሰራተኛ ማህበር ሰራተኛውን ወክሎ ከየትኛወም አካል ጋር አንዳይደራደር በፍርድ ቤት ታገደ

የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርም አቶ ተሊላ ለሚመሩት የሰራተኛ ማህበር የ50+1 እውቅና ሰርተክፌት ያለበቂ መረጃ ሰጥቷል በሚል…

63 የማአድን ተቋማት ፈቃድ ተሰረዘ

የማአድንና ነዳጅ ሚኒስትሩ ኢ/ር ታከለ ኡማ ፈቃዳቸው በተሰረዘው ተቋማትና በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡የማድን ፈቃድ አውጥተው…

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በዘር ጭፍጨፋ ወንጀል ሊጠየቁ ይገባል የሚል አቤቱታ ቀረበባቸው።

ከሁለት አመት በፊት የኖቤል ሰላም ሽልማት እጩ የነበረው አሜሪካዊው ኢኮኖሚስት እና አክቲቪስት ዳቪድ ስቴንማን የአለም ጤና…

ሸሽተው የነበሩ 50 ወታደሮችና ፖሊሶችን ለኢትዮጵያ መንግስት ሱዳን አስረከበች

ሱዳን ትሪቢዩን አንደዘገበው የአል ፋሽካን ድንበርን አልፈው ወደ ሱዳን የገቡ 31 የኢትዮጵያ ወታደሮችና 13 የፌዴራል ፖሊስ…

በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተገለፀ

በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም እየመረመረ ያለው ቦርድ ገልጿል፡፡ መርማሪ ቦርዱ…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በማይ ካድራ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች በጅምላ መገደላቸውን ገልፇል

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው ሪፖርት በማይ ካድራ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ከሶስት ቀን በፊት በጅምላ መገደላቸውን ገልፇል ግድያውንም…

ሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ 40 ሚለየን የፊት ጭንብሎችን ለተማሪዎች ሊያከፋፍል ነው

በኮሮናቫይረስ ምክንያት ተዘግተው በቅርቡ ለሚከፈቱት የኢትዮጵያ ት/ ቤቶች ሐዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ 40 ሚለየን የፊት ጭንብሎችን ለተማሪዎች…