ዋፋ ሲናማ ( ሰይጣን ቤት) ለአረንጓዴ ፕሮጀክት ተብሎ ሊፈርስ ነው

የአራዳ መሬት ልማት ማኔጅምነት ቤሮ ከዛሬ 112 አመት በፊት በአፄ ሚኒሊክ ጊዜ የተሰራውን በተለምዶ ስሙ ሜጋ…

ቻይና ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሰራተኞችን በመለያ ክፍል አስቀመጠች

ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 12 ወደ ቤይጂንግ የበረረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤየረ ባስ አውሮፕላን ታዩያን በምትባል የቻይና…

የፌስቱላ ሀኪሟ አሸልባለች ። ሰው ማለትስ እንደ ሃምሊን! ስራዋቿ በልባችን ለዘላለም ይኖራሉ!

በአዲስ አበባ 61 አመት ከኖረችበት የስንቱን ሴት ስቃይ ካከመችበት ምድር ቤት በሰላም ወደ ወዲያኛው አለም ሄዳለች…

ኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ ሱዳን፣ ግብፅ፣ ኬንያ ሊባኖስና ፈረንሳይ የሚያደርገውን በረራ ሰረዘ

። ፊደል ፖስት ከታማኝ ምንጮች ባገኘው መረጃ መሰረት ከነገ መጋቢት 9,2012 ጀምሮ በኮሮና ቫይረስ ሰርጭት ስጋት…

ኮሮና ! የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፈተና በጅማ ዩንቨርስቲ ተመራቂዋ ዶክተር ሊያ ላይ አርፏል።ትወጣው ይሆን?

በተስፋዬ ጌትነት የብልፅግና ፓርቲ ከክልል ክልል ዙረት ፣የጃዋር መሀመድ የዜግነት ጥያቄ ፣የእስክንድር ነጋ ፓርቲ እቅድ ፣የብርሀኑ…

” ያገባሁት ሚስት ከሰደበችኝ ሌላ ሚስት አገባለው ” በሚል ፍልስፍና 58 ሚስት ያገባው ናይጀሪያዊ ሰው

” ኤኔ ጭቅጭቅ አልችልም ።እቤት ስገባ ሚስቴ ነገር ከፈለገችኝ ሌላ ሚስት አገባለው ” ያለው የባህል ሀኪሙ…

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ትናንት በአዲስ አበባ ላንድ ማርክ ሆስፒታል የተፈጠረው ነገር ምንድን ነው?

ቄራ ገነት ሆቴል አካባቢ ላንድ ማርክ ሆስፒታል ትናንት መጋቢት 4,2012 ቀን ላይ አንዲት ከካናዳ በቅርቡ የመጣች…

የኮሮና ቫይረስ ስጋት በአዲስ አበባ የአፍ ጭንብል ዋጋን አምስት እጥፍ አሳድጎታል

በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የኮሮና ቫይረስ ዛሬ በአንድ ጃፓናዊ በኩል ኢትዮጵያ እንደተገኘ የተነገረ ሲሆን ለአጭር ሰአት የምታገለግለው…

አንጀሊና ጆሊን ጨምሮ በወሲብ ጥቃት የሴቶች እንባ ያለበት ዊይንስተን ለ23 አመት ወህኒ ወርዷል

ታሪኩ እንዲህ ይጀምራል ።ተነባባው ኒዎርክ ታይምስ ጋዜጣ ከሶስት አመት በፊት በታዋቂው የፊልም ፕሮዲውሰር ፣የሚርማክስ የፊልም ፕሮዳክሽን…

” የእነዋሪ ፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን ጥቃት ሲደርስባት ፓሊስ ፈጣን ምላሽ አልሰጠም ” ፓስተር ሳሙኤል

ትናንት መጋቢት 1,2012 ዓ.ም ቀን 9 ሰአት በሰሜን ሸዋ ሞረትና ጅሩ ወረዳ እነዋሪ ላይ የምትገኘው የሙሉ…