አምባሳደሩ በዱባይ ያለ የኢትዮጵያውያን ኢንቨስትመንት በህጋዊ መንገድ ከሀገር አልወጣም አሉ

ይህን ያውቁ ኖሯል? በማለት በፌስቡክ ገፃቸው አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ አንዳሰፈሩትአምባሰደሩ በዱባይ ያሉ ኢትዪጵያውን ባለሀብቶች ትርፋቸውን ወደ…

ደቡብ አፍሪካ በኮሮናቫይረስ ለተጎዳው ኢኮኖሚዋ ለ6 ወር የሚቆይ 500 ቢልየን ራንድ በጀት አፀደቀች

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ትናንት ማክሰኞ ምሽት አንደተናገሩት ሀገራቸው በኮሮናቫይረስ የተጎዳባትን ኢኮኖሚዋን ለመደገፍ ለመጪው ስድስት…

ራይድ በኤሌክትሪክ የምትሰራ ተስላ ኤስ የተባለች መኪናን ወደ ኢትዮጵያ አስገብቷል

የራይድ ትራንሰፖርት ቴክኖሎጂ ኩባንያን የሚያስተዳድረው ሀይብሪዲ ዲዘየን ተስላ ኤስ የተባለችውን የኤሌክትሪክ ሞዴል መኪና ወደ ሀገር ውስጥ…

አይ ኤም ኤፍ ለ25 ደሀ ሀገራት የብድር ስረዛ አደረገ ።ኢትዮጰያ ግን የለችበትም።

አለም አቀፉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የአለም አቀፉ ገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለ25 ደሀ ሀገራት…

ኮሮናን ለመግታት እጅ መታጠቢያ በመኪናው የገጠመው ኢትዮጵያዊ ስራውን ለገበያ ሊያቀርብ ነው

ኮሮና ኢትዮጵያ ገባ ከተባለ ጀምሮ በመኪናው ላይ እጅ መታጠቢያ ገጥሞ በአዲስ አበባ እየተዘዋወረ ከ10,000 በላይ ሰዎችን…

በኮሮና ስጋት ኬንያ በኢትዮጵያ በኩል ያለውን ድንበሯን መኪኖች እንዳያልፉ ቆፍራዋለች

በኢትዮጵያ በኩል የሚመጡ ሞተሮች ፣መኪኖች ድንበሯን አልፈው እንዳይገቡ ኬንያ በሞያሌ በኩል ያለውን የተሽከርካሪ ማለፊያን ፖሊሶቿን ይዛ…

በኮሮና ስጋት የወደቁት ባለሀብቶች የባንክ ብድር መክፈያቸው ለአንድ አመት እንዲራዘም ጠየቁ

በሀገሪቱ ያሉ የተለያዩ እንቨስተሮች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሰራተኞች እየቀነሱና ገቢያቸውም አየቀነሰ መሆኑን ለገንዘብ ሚኒስቴር ገልፀው በዚህ…

የኮሮና ተፅእኖ ኢትዮጵያ ያሉ ሆቴሎችን ሰራተኛ ቁጥር በግማሽ ሊያስቀንስ ይችላል ተባለ

ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የቱሪስት መጠን መቀነስ ፣የኢኮኖሚ መቀዛቀዝና ከ30 በላይ የአየር መንገድ አለም አቀፍ በረራዎች…

ሉፍታንዛ ፣ገልፍ እና ኳታር አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ መብረር አቆሙ

አለምን እያመሰው ያለው ከቻይና ወሃን ተነስቶ ጣልያንና ኢራንን ጨምሮ በአለም ላይ ከ6,000 በላይ ሒወት የቀጠፈው የኮሮና…

በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት የአዲስ አበባው የፋሲካ ኤክስፓና ባዛር መክፈቻ ለሳምንት ተራዝሟል

ሴንቸሪ ፕሮሞሽን በ29 ሚልየን ብር ጨረታ ያሸነፈበትና በአዲስ አበባ ኢግዚቢሽን ማእከልና የገበያ ልማት ድርጅት ላይ ለማዘጋጀት…