የኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገራት ባለሀብቶች የሽርክና ንግድ ለ25,000 ዜጎች ስራ አስገኝቷል።

ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተሻለ ቴክኖሎጂ እና ገቢ ለማግኘት በማሰብ ከውጭ ሀገር ባለሀብቶች ጋር አየመሰረቱት ያለ የሽርክና ንግድ…

“ሴቶችን ማገት ሀገር ማገት ነው ” ስለታገቱት ተማሪዎች በጎንደርና በሌሎች ከተሞች ሰልፍ ተካሂዷል።

“ሴቶችን ማገት ሀገር ማገት ነው ” ሰለታገቱት ተማሪዎች በጎንደርና በሌሎች ከተሞች ሰልፍ ተካሂዷል። በደምቢዶሎ ዪንቨርስቲ ይማሩ…

Somalia starts public consultations to review the country’s provisional Constitution

Mogadishu, 1 February 2020 – Over one hundred participants from Benadir Region joined today the inaugural…

Durable Solutions seeking Solid Actions

By Zelalem Motbaynor What a bizzare? It has been over more than two months since unverified…

የእንጀባራው የአቶ ደመቀ መኮንን ሙሉ ንግግር – “እኛም በደምቢዶሎው እገታ ከልባችን አዝነናል”

የተከበራችሁ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችየብሄረሰብ አስተዳደሩ ነዋሪዎችየእንጅባራ እና አከባቢው ነዋሪዎችጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶችክቡራትና ክቡራን…

ቃጠሎ ለደረሰበት ሞጣው መስጅድ 91 ሚልየን ብር በላይ ተሰብስቧል

የሞጣው መስጅድ ታህሳስ 10,2012 መቃጠሉን ተከትሎ ቤተ እምነቱን ለማደስ ትናንት ጥር 22 በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ 91…

ቴዲ አፍሮ በሀገሪቱ አለመረጋጋት ተጎጂ ለሆኑ ህዝቦች መንግስት ፍትህ እንዲሰጥ ጠይቋል።

ከሚዲያ የራቀውና በቅርቡ ጎንደር ላይ የሙዚቃ ኮንሰርት ያቀርባል ተብሎ የሚጠበቀው ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)…

በአዋሽ ባንክ ጠባቂ እግሩን የተመታው ወጣት “ፍትህ እፈልጋለው ባንኩም ይቅርታ ሊጠይቀኝ” ይገባል ይላል።

17 አመት በጀርመን የኖረውና እሁድ ህዳር 28 ,2012 አዋሽ ባንክ አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ ጋር ባለ የኤትኤም…

የኢትዮጵያዉያን እንግሊዘኛ ቋንቋ መረዳት አሁንም ዝቅተኛ ነው ተባለ።

ኢድኬሽን ፈርስት የተባለ ተቋም በ100 ሀገራት ላይ ባሉ በ2.3 ሚልየን ህዝቦች ላይ ባካሄደው ጥናት ኢትዮጵያውያን እንግሊዘኛ…

ራይድ ትራንስፓርትን ከዘረፋና ከአደጋ የሚከላከል “ዱካ” የሚባል ሶፍትዌር ስራ ላይ ሊውል ነው።

የራይድ ትራንስፓርትን በስራ ላይ እያሉ ዘረፋ ወይንም አደጋ ቢደርስባቸው ለፓሊስ፣አቅራቢያቸው ላለ ማህበረሰብ እንዲሁም በቅርበት ላሉ ሎሎች…