ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በዘር ጭፍጨፋ ወንጀል ሊጠየቁ ይገባል የሚል አቤቱታ ቀረበባቸው።

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በዘር ጭፍጨፋ ወንጀል ሊጠየቁ ይገባል የሚል አቤቱታ ቀረበባቸው።

ከሁለት አመት በፊት የኖቤል ሰላም ሽልማት እጩ የነበረው አሜሪካዊው ኢኮኖሚስት እና አክቲቪስት ዳቪድ ስቴንማን የአለም ጤና…

የተባበሩት መንግስታት ኮሚሽን ካናቢስን(አሽሽ) ከአደንዛዥ ዕፅ መዝገብ ውስጥ አውጥቶታል።

በብዙ ሀገሮች ማብቀልም ሆነ መሸጥ ክልክል የሆነው ባለትንሽ አረንጓዴ ቅጠሉ ካናቢስን(አሽሽን) ወይም ማሪዋናን በኦስትሪያ ቪዬና ያለው…

ሸሽተው የነበሩ 50 ወታደሮችና ፖሊሶችን ለኢትዮጵያ መንግስት ሱዳን አስረከበች

ሱዳን ትሪቢዩን አንደዘገበው የአል ፋሽካን ድንበርን አልፈው ወደ ሱዳን የገቡ 31 የኢትዮጵያ ወታደሮችና 13 የፌዴራል ፖሊስ…

በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተገለፀ

በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም እየመረመረ ያለው ቦርድ ገልጿል፡፡ መርማሪ ቦርዱ…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በማይ ካድራ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች በጅምላ መገደላቸውን ገልፇል

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው ሪፖርት በማይ ካድራ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ከሶስት ቀን በፊት በጅምላ መገደላቸውን ገልፇል ግድያውንም…

ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኰንን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ኾነው ተሾሙ

ቋሚ ሲኖዶስ ረቡዕ ኅዳር 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሔደው ሳምንታዊ ስብሰባ ላይ፣ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ፣…

በሀዋሳ ከአስር ሰው አንዱ ኮሮናቫይረስ እየተገኘበት ነው

የሲዳማ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ሀዋሳ ኮሮናቫይረስ በኢትዮጵያ አንደከሰተ ህብረተሰቡ ማስክና ፣ሳኒታይዘር እና እጅን ተደጋግሞ በሳሙና…

ሐዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ 40 ሚለየን የፊት ጭንብሎችን ለተማሪዎች ሊያከፋፍል ነው

በኮሮናቫይረስ ምክንያት ተዘግተው በቅርቡ ለሚከፈቱት የኢትዮጵያ ት/ ቤቶች ሐዋሳ ኢንደስትሪ ፖርክ 40 ሚለየን የፊት ጭንብሎችን ለተማሪዎች…

ኮሮናቫይረስ የኢትዮጵያ የአሳ ገበያን ከ50 ከመቶ በላይ ቀንሶታል

የኢትዮጵያና የሆላንድ የግብርና የንግድ ፎረም ድጋፍ ያደረጉለት የናሙና ጥናት አንደሚያመለክተው ከቻይና ውሀን የባህር እንሰሳ ምግቦች ገበያ…

ኮሮና የተገኘባቸው ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከሆስፒታል ወጥተዋል። “ጥናቃቄ አርጉ አንጂ ኮሮናን አትፍሩት ” ብለዋል

ኮሮና የተገኘባቸው ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከሆስፒታል ወጥተዋል። “ጥናቃቄ አርጉ አንጂ ኮሮናን አትፍሩት ” ብለዋል ተኝተው ከነበሩበት ሜሪላንድ…