ኮሮና የተገኘባቸው ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከሆስፒታል ወጥተዋል። “ጥናቃቄ አርጉ አንጂ ኮሮናን አትፍሩት ” ብለዋል

ኮሮና የተገኘባቸው ፕሬዝዳንት ትረምፕ ከሆስፒታል ወጥተዋል። “ጥናቃቄ አርጉ አንጂ ኮሮናን አትፍሩት ” ብለዋል

ተኝተው ከነበሩበት ሜሪላንድ ወስጥ ከሚገኘው ዋልተር ሪድ ብሔራዊ የወታደር የህክምና ማዕከል ወጥተው ወደ መንግስታቸው መቀመጫ ወደ ሆነው ኋይት ሃውስ ቤተ መንግስት ያመሩ ሲሆን ከዛም ሆነው ባስተላለፉት መልዕክት ለኮሮና ጥንቃቄ ማድረግ አንጂ ፍርሀት እንደማያስፈልግ ተናግረዋል። ወደ ስራቸውም በቅርቡ እመለሳለው ብለዋል።

” እርግጠኛ መሆን ካለባቹ ነገር ኮሮናን ሒወታቹን ላይ ላይ ብልጫ እንዲኖረው አተወፍቀዱለት ፣ልትፈሩት አይገባም ፣ታሸንፉታላቹ ። በቅርቡ የተሰሩ ምርጥ መድሀኒት አለን፣ምርጥ የህክምና መሳርያ አለን ።የኮሮናን ክትባት እየሰራንበት ነው በቅርቡ እናስተዋውቃለን ” ብለዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *