ዶናልድ ትረምፕ የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤትን በዋና ዳኝነት እንዲመሩ ዳኛ ኮኒ ባሬትን መርጠዋል

ዶናልድ ትረምፕ የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤትን በዋና ዳኝነት እንዲመሩ ዳኛ ኮኒ ባሬትን መርጠዋል

በሟቿ ዳኛ ሩት ባደር ከሳምንት በላይ የ ክፍት የነበረውን የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤትን ዋና ዳኝነትን ቦታን…

አለም አቀፍ የህግ ባለሙያው አቶ እምሩ ታምራት የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚቴ አባል ሆነው ተመረጡ

አስራ ስምንት አባል በሚይዘው በ173 ሀገራት ዙርያ የሰብዓዊ እና ፖለቲካዊ መብቶች ላይ በሚሰራው የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ…

በ 8 ጥይት በፖሊስ ለተገደለችው ብሪኦና ቴይለር ቤተሰቦች 12 ሚልየን ዶላር ሊከፈል ነው

በአሜሪካ በሎዊስቪሊ ኬንታኪ የ26 አመቷ የሆስፒታል ድንግተኛ ክፍል ቴክኒሻን አደንዛዥ እፅ አለ ብለው ባለፈው መጋቢት ወር…

ባህሬን እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዛሬ በይፋ እስራኤልን እንደሀገር የተቀበሉበትን ፊርማ በኋይት ሀውስ አኑረዋል።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ በቤተመንግስታቸው ኋይት ሀውስ ሆነው ባህሬን እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዛሬ በይፋ እስራኤልን…

8,000 የ 40/60 ቤቶች ዝርዝር መረጃ ቢላክም እስከአሁን እጣ አልወጣባቸውም

ፊደል ፖስት ከታማኝ ምንጮች ባገኘው መረጃ መሰረት በቦሌ ቡልቡላ እና በቦሌ በሻሌ 8,000 ቤቶች አዲስ አበባ…

የጠ/ ሚ ዐቢይ የአዲስ አመት ዋዜማ ንግግር ከ15 ደቂቃ በላይ ለምን ተቋረጠ?

የሆነው ነገር አንዲህ ነው ። በሸገር ፖርክ ሜዳ ላይ በኤል ቅርፅ ከተሰራቸው ነጭ ድንኳን ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣…

ሐይማኖት በዳዳ ገሏል የተባለው ወጣት በከባድ ውንብድና ወንጀል ዛሬ ክስ ተመሰረተበት

የ28 አመቷን የጥቁር አንበሳ የድህረ ምረቃ የህክምና ተማሪ ሐይማኖት በዳዳን በስለት ግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ/ም…

“በራይድ ትራንስፖርት ከ20,000 በላይ ሰው የስራ እድል መፍጠር አንዱ ስኬታችን ነው! ” ሳምራዊት ፍቅሩ

ራይድ ትራንስፖርት ቴክኖሎጂ መስራች ወይዘሪት ሳምራዊት ፍቅሩ በኢትዮጵያ በስራ ፈጣሪነት ከመትጠራ ግለሰብ መሀል ናት ። ማታ…

ቢ.ጂ.አ.ይ ኢትዮጵያ ባለ ቡኒ ቀለሙን ” ዶፔል “ቢራን በገበያ ላይ አዋለ

ቢ.ጂ.አ.ይ ኢትዮጵያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ 5% የአልኮል መጠን ያለውን ” ዶፔል” የተባለ አዲስ ቢራን በኢትዮጵያ…

አዲስ አበበ ኮሮና ቢያሰጋትም በግንቦትና በሰኔ በአመቱ ከፍተኛ የሆነ ጋብቻ በመዘጋጃ ቤት ተፈፅሟል

መጋቢት 4, 2012 ኢትዮጵያ የተከሰተው ኮሮናቫይረስ የብዙ ጥንዶችን ጋብቻ ያዘገያል ተብሎ ቢጠበቅም በግንቦትና በሰኔ ወራቶች በአመቱ…