አዛርባጃናዊ ኒዛሚ ጋንጃቪ መታሰቢያ የሆነ የግጥም ምሽት በአዲስ አበባ ተካሄደ

በአረቡ አለም ታላቅ የቅኔ ሰው እንደሆነ የሚነገርለት አዛርባጃናዊ ኒዛሚ ጋንጃቪ መታሰቢያ የሆነ የግጥም ምሽት ባሳለፍነው በአዲስ…

ለ40 ኮማ ውስጥ የነበረው የቀድሞ የፈረንሳይ እግር ኳስ ተጫዋች ጄን ፔሬሬ አዳምስ ማረፉ ተነገረ

በህክምና ስህተት ለ40 አመት በአልጋ ላይ ኮማ ውስጥ የነበረው የ73 አመቱ የቀድሞ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይና…

‘ የውሻ ፖለቲካ ‘የተሰኘ አዲስ መፅሀፍ በገበያ ላይ ዋለ

‘የወንበር ፍቅር ‘በተሰኘ መፅሀፉ ከዚህ ቀደም ያሳተመው ደራሲ ሙሉቀን ሰለሞን አሁን ደግሞ የሀገራችንን ፖለቲካ ከማህበራዊ ፣ከኢኮኖሚያዊ…

ለ25 ቀናት የሚቆይ ” ክረምት እና ንባብ ” የተሰኘ የመጻህፍት አውደ ርዕይ ተከፈተ

ከገበያ የጠፉ መፅሀፍቶችንና አዳዲስ የሀገር ውስጥና የውጭ መፅሀፍትን የያዙ 15 የመፅሀፍት አካፋፋዮች እስከ 50% ቅናሽ በማድረግ…

“ቆሜ ልመርቅሽ” የድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ አልበም ከዳግማዊ ትንሳኤ በኋላ ይለቀቃል

ኢትዮጵያን “ቆሜ ልመርቅሽ” ያለበት የድምፃዊ ጥላሁን ገሠሠ የሙዚቃ አልበም ከዳግማዊ ትንሳኤ በኋላ ይለቀቃል ተባለ። አልበሙ ሀገራዊና…

“ዳርም የለው” ~ ‘አንድም #ምንዳ፤ አንድም #ዕዳ’

======<<   >>======አሁን ባለንበት የዘመን መንፈስ . . . በኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ስመጥር ጉምቱ ድምፃውያን ለአድናቂዎቻቸው አዲስ…

የሬጌ አቀንቃኟ ጃ9 ቅዳሜ በአዲስ አበባ በምታቀርበው ኮንስርት ጎን አልበሟን ትለቃለች

ጃማይካዊ የሬጌ አቀንቃኟ ጀኒን ኤልዛቤት ( ጃ9) በመጪው ቅዳሜ መጋቢት አምስት በቪላ ቨርዴ ሆቴል የሙዚቃ ኮንሰርት…

ቴዲ አፍሮ ለቅዳሜው ኮንሰርት የተከፈለው ብር ምን ያክል ነው?

መስቀል አደባበይ ቅዳሜ የካቲት 14 ምሽት ላይ በነበረው ኮንሰርት ላይ ምን ያክል ሰው ታደመ? ምን ያክል…

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን አቶ ፍትህ ወ/ሰንበትን የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አድርጎ በድጋሜ መርጧል።

የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ምርጫ ያካሄደ ሲሆን አቶ ፍትህ ወ/ሰንበትን በድጋሚ ለአራት…