ፕሬስ ድርጅት ጠ/ ሚኒስትሩን ከባለቤታቸው ጋር መኝታ ቤት ሆነው የተጠቀመው ፎቶሾፕ ምስል በስህተት ነው አለ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ” ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎች ካርታ ይፋ ማድረጊያ ቀንን ከመጋቢት 01 ቀን 2012…

ባለፈው መስከረም ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የፈረንሳይ ባህል ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

በፈረንሳይ መንግስት እርዳታ እየተዳሰ የነበረውን የላሊበላ ውቅር ቤተክርስቲያንን ለመገምገም ባለፈው መስከረም ኢትዮጵያ የመጡትና ከጠ/ሚ ከዶ/ር አብይ…

በኮሮና ቫይረስ የታመሰችው ጣልያን ሴሪ አን ጨምሮ ሁሉንም ስፖርታዊ ውድድሮችን ለጊዜው አገደች

የጣልያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ሰኞ የካቲት 30 ,2012 ዓ.ም አመሻሹ ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የኮሮና…

አማረኛ በከፊል የሚናገሩት ዛሬ ከግድያ የተረፉት የሱዳኑ ጠ/ ሚ አብደላ ሃምዶክ ማን ናቸው?

ብዙ ስለሆነ አዲስ አበባ የተመላለሱበትን ጊዜ ቤቱ ይቁጠረው። አማረኛ አቀላጥፈው ባይናገሩም መግባባት በደንብ ይችላሉ ።እርጋታ ፣አርቆ…

ከቢል ጌት ድርጅት ለሙከራ ኢትዮጵያ የተተከለው የዘረ መል በቆሎ ጥሩ ውጤት አያሳየ ነው ተባለ

በድርቅና በግንደ ቆርቁር ምክንያት በአማካኝ በአመታዊ በበቆሎ ምርቷ ላይ እሰከ 30 ፐርሰንት ጉዳት የሚያደርስባትን ኢትዮጵያን ለመርዳት…

የፕሬስ ድርጅት ጋዜጠኞች ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን እና ካሳሁን ጎፌን በደሞዝ ጭማሪ መዘግየት ወቀሱ

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ምርጫ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በቦርድ ሊቀ መንበር የሚመሩት አቶ ካሳሁን ጎፌ (የኦሮሚያ ገቢዎች…

ምርጫ ቦርድ የአቶ አየለ ጫሚሶ ቅንጅት በሀሰተኛ አባል ፊርማ አጭበርብሮኛል አለ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአቶ አየለ ጫሚሶ የሚመራው ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ በአዲሱ አዋጅ በተደነገገው መሰረት 7,214…

ካፒታል ሆቴል ልክ እንደ ሼባ ማየልስ ለደንበኞቼ ሽልማት አዘጋጅቻለው አለ

ከሰባት አመት በፊት የተከፈተው ባለ አምስት ኮከቡ ሆቴል ካፒታል ሆቴል እና ስፓ እኔ ጋር መኝታ ፣ምግብ…

ግብፅ ትልቅ አሸባሪ ያለችውን ሂሻም አሽማዊን በስቅላት ቀጥታለች

በግብፅ መንግስት ዘንድ ቀንደኛ ተፈላጊ የነበረውና አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ሒሻም አሽማዊ ከሁለት አመት እስር በኋላ ባለፈው…

አንጋፋው መኢአድ እና ባልደራስ ሊዋሀዱ ነው

በእስክንድር ነጋ የተመሰረተው ባልደራስ እና በአቶ ማሙሸት አማረ የሚመራው የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ «መኢአድ” ነገ አርብ…