” ሰብዓዊ መብት የሚጥሱ ሰዎችን ለህግ ሊቀርቡ ይገባል ” ዶ/ ር ዳንኤል ጣሰው

” ሰብዓዊ መብት የሚጥሱ ሰዎችን ለህግ ሊቀርቡ ይገባል ” ዶ/ ር ዳንኤል ጣሰው

በኢትዮጵያ  ባሉ የሀይማኖት እና የፖለቲካ ግጭቶች ላይ  በሰው ላይ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚፈፅሙ ሰዎች   ለህግ ማቅረብ…

አርኪሆም ከ120 በላይ የቤት ገንቢዎች የሚሳተፉበት ኤክስፖ በአዲስ አበባ ላካሂድ ነው አለ

ከ 30, 000 በላይ  ይጎብኙታል ተብሎ የሚጠበቀው ኤክስፖ   የኮንስትራክሽን ፤የቤት ሻጮችና ገዢዎች፤ አንዲሁም ገንቢዎችና የተለያዩ…

“ውድድር ቢጠብቀንም ደቡብ ሱዳን ላይ ሰፊውን ቴሌኮም ድርሻ ለመያዝ እንሰራለን ” አቶ አንዷለም አድማሴ

በደቡብ ሱዳን በቴሌኮም ዘርፍ   አራተኛው  የቴሌኮም ኦፕሬተር ሆኖ የተመዘገበው  በኢትዮጵያዊ ባለሀብት አቶ አይሸሹም ተካ  የተመሰረተው  ቴሌ…

ጂ አይ ኢትዮጵያ (BGI Ethiopia) አዲሱን የፈረንጆች አመት አስመልክቶ አበይት እቅዶቹን ይፋ አደረገ

አቶ ገብረስላሴ ስፍር፥ የድርጅቱ ኮሜርሺያል ፒ አር ማናጀር ሜክሲኮ በመጊኘው ዋናው መስራቤት ጥሪ ለተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት…

የፔሌ ሞት የእግር ኳሱን አለም ሀዘን ውስጥ ከቶታል

ብራዚላዊው ድንቅ ተጫዋች ኤድሰን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ ( ፔሌ) በ82 አመቱ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ከተረጋገጠ…

በኢትዮጵያ የሶስት ሚኒባስ ተሳፋሪ ያክል ቁጥር ያላቸው እናቶች በየቀኑ በወሊድ ምክንያት ይሞታሉ -ጤና ሚኒስቴር

66 ከመቶ የሚሞቱት የቅድመ ወለድ ክትትልና ምጥ ላይ ሆነው  ወደ ጤና ጣቢያ ወይም ሀስፒታል ዘግይተው ስለሚሄዱ …

“ዩንቨርስቲ መግባት በራሱ ግብ አይደለም። ወደ ግባችን ለመድረስ መሳሪያ ነው እንጂ ” የክቡር ኮሎጅ ዲን አቶ ደሳለኝ መኩሪያ

ክቡር ኮሌጅ 12 ክፍል የጨረሱ ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት ” ምን መማር አለባቸው ? በእውኑ ግባቸውን…

አቤድ የቆዳ ህክምና ሳር ቤት ሁለተኛ ቅርንጫፉን ከፍቷል ።

ለ 13 አመት  የቆዳ ህክምና የሰጠው አቤድ ሳር ቤት ሽመክት ህንፃ ላይ ሁለተኛ ክሊኒኩን ከፍቷል ።…

አፍሪካ ቴሌሚድስን ኔትወርክ የጤናውን ዘርፍ በዲጂታል የሚያስተሳስር አገልግሎት በይፋ አስጀመረ

በአህጉሪቱ ያሉትን የጤና ባለሙያዎችን በአንድ ጥላ ስር በዲጂታል የጤና ኔትወርክ ማስተሳሰር ያስችላል የተባለለት ይኸው አገልግሎት   አሜሪካን…

“በዳዳ ገመቹ የድለላ ባለሙያዎች” አለም አቀፍ የቤት ግብይይት ይፈፅሙ ዘንድ አመቺ አሰራርን ይዤ መጥቻለሁ አለ።

በዳዳ ገመቹ የድለላ ባለሙያ ስራ ድርጅት ከ 26 ዓመታት ቆይታ ሃገር ውስጥ የከፈተውን ኢትዮ ሌግዤሪ ሆምስ…