ከኮቫክስ የተገኘውና 20 በመቶ ለሚሆን የኢትዮጵያ ህዝብ የኮሮና ክትባት በቅርቡ ወደ አገር ውስጥ እንደሚመጣ የጤና ሚኒስትሯ…
Category: News
ቶም የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ ለገበያ ካቀረብኳቸው ባይኮች ውስጥ 300 ያክሉ በህገወጥ መልኩ መንግስት አስሮብኛል አለ
በንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና በገርዢ የመኪና እና የሞተር መገጣጠሚያ ያለው ቶም የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ በኤሌትሪክ የሚሰሩ…
በኢትዪጵያ አየር መንገድ በአቶ ተሊላ ዴሬሳ የሚመራው የሰራተኛ ማህበር ሰራተኛውን ወክሎ ከየትኛወም አካል ጋር አንዳይደራደር በፍርድ ቤት ታገደ
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርም አቶ ተሊላ ለሚመሩት የሰራተኛ ማህበር የ50+1 እውቅና ሰርተክፌት ያለበቂ መረጃ ሰጥቷል በሚል…
በጥቁር ገበያው አንድ ዶላር አስከ 51 ብር ድረስ እየተገዛ ነው
በጥቁር ገበያው አንድ ዶላር አስከ 51 የ ብር ድረስ እየተገዛ ሲሆን ከባንክ መግዣ ጋር በአንድ በዶላር…
ኮሮናቫይረስ በአውሮፓ የገደለው ሰው ብዛት 500,000 አለፈ !
በአውሮፓ ከተከሰተ አመት ሊሞላው የወራት እድሜ የቀረው ኮሮናቫይረስ አስከአሁን በአህጉሩ ከ500,000 በላይ ሰው ሲገድል ከ 23…
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በዘር ጭፍጨፋ ወንጀል ሊጠየቁ ይገባል የሚል አቤቱታ ቀረበባቸው።
ከሁለት አመት በፊት የኖቤል ሰላም ሽልማት እጩ የነበረው አሜሪካዊው ኢኮኖሚስት እና አክቲቪስት ዳቪድ ስቴንማን የአለም ጤና…
የተባበሩት መንግስታት ኮሚሽን ካናቢስን(አሽሽ) ከአደንዛዥ ዕፅ መዝገብ ውስጥ አውጥቶታል።
በብዙ ሀገሮች ማብቀልም ሆነ መሸጥ ክልክል የሆነው ባለትንሽ አረንጓዴ ቅጠሉ ካናቢስን(አሽሽን) ወይም ማሪዋናን በኦስትሪያ ቪዬና ያለው…
ሸሽተው የነበሩ 50 ወታደሮችና ፖሊሶችን ለኢትዮጵያ መንግስት ሱዳን አስረከበች
ሱዳን ትሪቢዩን አንደዘገበው የአል ፋሽካን ድንበርን አልፈው ወደ ሱዳን የገቡ 31 የኢትዮጵያ ወታደሮችና 13 የፌዴራል ፖሊስ…
በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተገለፀ
በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አፈፃፀም እየመረመረ ያለው ቦርድ ገልጿል፡፡ መርማሪ ቦርዱ…
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በማይ ካድራ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች በጅምላ መገደላቸውን ገልፇል
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው ሪፖርት በማይ ካድራ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች ከሶስት ቀን በፊት በጅምላ መገደላቸውን ገልፇል ግድያውንም…