ጂ አይ ኢትዮጵያ (BGI Ethiopia) አዲሱን የፈረንጆች አመት አስመልክቶ አበይት እቅዶቹን ይፋ አደረገ

አቶ ገብረስላሴ ስፍር፥ የድርጅቱ ኮሜርሺያል ፒ አር ማናጀር ሜክሲኮ በመጊኘው ዋናው መስራቤት ጥሪ ለተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት…

የፔሌ ሞት የእግር ኳሱን አለም ሀዘን ውስጥ ከቶታል

ብራዚላዊው ድንቅ ተጫዋች ኤድሰን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ ( ፔሌ) በ82 አመቱ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ከተረጋገጠ…

በኢትዮጵያ የሶስት ሚኒባስ ተሳፋሪ ያክል ቁጥር ያላቸው እናቶች በየቀኑ በወሊድ ምክንያት ይሞታሉ -ጤና ሚኒስቴር

66 ከመቶ የሚሞቱት የቅድመ ወለድ ክትትልና ምጥ ላይ ሆነው  ወደ ጤና ጣቢያ ወይም ሀስፒታል ዘግይተው ስለሚሄዱ …

አቤድ የቆዳ ህክምና ሳር ቤት ሁለተኛ ቅርንጫፉን ከፍቷል ።

ለ 13 አመት  የቆዳ ህክምና የሰጠው አቤድ ሳር ቤት ሽመክት ህንፃ ላይ ሁለተኛ ክሊኒኩን ከፍቷል ።…

አፍሪካ ቴሌሚድስን ኔትወርክ የጤናውን ዘርፍ በዲጂታል የሚያስተሳስር አገልግሎት በይፋ አስጀመረ

በአህጉሪቱ ያሉትን የጤና ባለሙያዎችን በአንድ ጥላ ስር በዲጂታል የጤና ኔትወርክ ማስተሳሰር ያስችላል የተባለለት ይኸው አገልግሎት   አሜሪካን…

“በዳዳ ገመቹ የድለላ ባለሙያዎች” አለም አቀፍ የቤት ግብይይት ይፈፅሙ ዘንድ አመቺ አሰራርን ይዤ መጥቻለሁ አለ።

በዳዳ ገመቹ የድለላ ባለሙያ ስራ ድርጅት ከ 26 ዓመታት ቆይታ ሃገር ውስጥ የከፈተውን ኢትዮ ሌግዤሪ ሆምስ…

ትሪ ቢየን “ህጋዊ ሆኜ በሀገሪቱ ሁለት ብቻ የፀጉር ንቅለ ትከላ የሚሰጡ ክሊኒኮች አሉ መባሉ ” ችግር ፈጥሮብኛል አለ

ትሪ ቢየን  “ህጋዊ ሆኜ  በሀገሪቱ  ሁለት ብቻ   የፀጉር ንቅለ ትከላ የሚሰጡ  ክሊኒኮች  አሉ መባሉ  ”  በደንበኞቼና…

ቃጠሎ ደርሶባት የነበረው የስልጤዋ ቂልጦ ማርያም ገዳም ታድሳ ለአገልግሎት ክፍት ሆነች

ከአዲስ   አበባ  በ221 ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኘው ቂልጦ ቅድስት ማርያም ገዳም  ከሰባት ወር በፊት  በግለሰቦችተቃጥላ የነበረ…

የከተማው ማህበረሰብ ከአርሶ አደሩ ጋር በጋራ የእርሻ ምርት የሚያመርቱበት ዳርዜማ የተባለ አክስዪን ማህበር ተቋቋመ

አርሶ አደሩ ቢያንስ በአመት ሶስትጊዜ እንዲያመርትለማድረግና በአነስተኛ መሬትየተቀናጀ( mechanized) የእርሻ ስራን በማላመድ ውጤታማ የሚያድርግ መሆኑም ተመላክቷል።በአምስት…

በ300 ሚልየን ብር የተገነባው ሔይዝ ሆቴል ዛሬ ተመርቆ ስራ ጀመረ

በትውልድ ኢትዮጵያዊ  በዜግነት እንግሊዛዊው በሆኑት አቶ ሰይፈ ፅጌ በአዲስ አበባ 22 አካባቢ   በ380 ካሬ ሜትር ላይ…