የአዘርባጃን ኤምባሲ በተሻጋሪ ወንዙ ብክለት ላይ ያለውን ስጋት ገለፀ

በአዲስ አበባ የሚገኘው የአዘርባጃን ሪፐብሊክ ኤምባሲ በአካባቢም ሆነ በሰው ልጅ ላይ ጉዳት እያደረሰ ባለው የቹቻይ ወንዝ…

ለ25 ቀናት የሚቆይ ” ክረምት እና ንባብ ” የተሰኘ የመጻህፍት አውደ ርዕይ ተከፈተ

ከገበያ የጠፉ መፅሀፍቶችንና አዳዲስ የሀገር ውስጥና የውጭ መፅሀፍትን የያዙ 15 የመፅሀፍት አካፋፋዮች እስከ 50% ቅናሽ በማድረግ…

በኢትዮጰያ የመጀመሪያ የቴሌቪዥን ሴት ዜና አንባቢ የሆኑት ወይዘሮ እሊኔ መኩሪያ በ80 አመታቸው አረፉ

የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የድሮው  የአፍሪካ አንድነት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም በአዲስ አበባ መመስረቱ ጋር ተያይዞ…

የዶሮ መኖ ዋጋ ንረቱ በዚሁ ከቀጠለ ለአብዛኞዎቹ ኢትዮጵያውያን ዶሮ የቅንጦት ምግብ ሊሆን ይችላል ተባለ

በስምንት ወር ውስጥ የዶሮ መኖ ዋጋ በኩንታል ከ1,550 ወደ 2,880 ያደገ ሲሆን በርካታ ዶሮ አርቢዎች መኖ…

ሃሌ ሉያ ሆስፒታል በኢሳት ቲቪ በሐሰት ስሜ ጠፍቷል አለ

“ኢሳት ቴሌቭዥን የሆስፒታሉን ስም አጥፍቷል ።ጉዳዩን ፍርድ ቤት ወስጄዋለው ” ሃሌ ሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል ሃሌ ሉያ…

የአዘርባጃን ኤምባሲ “ብሔራዊ የመዳን ቀን”ን ሊያከብር ነው

አዲስ አበባ የሚገኘው የአዘርባጃን ሪፐብሊክ ኤምባሲ ሰኔ 15 ቀን 2021 28ኛውን የ”ብሔራዊ የመዳን ቀን” ሊያከብር ነው…

” ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከከፈተች ከስምንቱ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጭምር ነው የምትጣላው ” ዶ/ር ግርማ ግዛው

” ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ከከፈተች ከስምንቱ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጭምር ነው የምትጣላው ” አለም አቀፍ…

ዘምዘም ባንክ ” አሊፍ ” በተባለ ቅርንጫፉ ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኢስላሚክ ባንክ ሆኗል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ተሾሙዶክተር ይናገር ደሴ ዛሬ በአሊፍ ቅርንጫፍ ተገኝተው ባንኩን ስራ አስጀምረዋል። ብሔራዊ ባንክ…

የአፍሪካ ህብረት ማሊን ከህብረቱ አባልነት አገደ

በቅርቡ በማሊ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት ማሊን ከህብረቱ አባልነት ማገዱን ይፋ አድርጓል፡፡ የአፍሪካ ህብረት…

እንደ ቻይናው አሊባባ ሻጭና ገዢን በኦንላየን የሚያገናኝ ትሬድ ኢትዮጵያ የሚባል ድርጅት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በህገወጥ ደላሎች የሚፈጠረውን የእህል፣ የሸቀጦች ፣የእቃዎችን ዋጋ ለመቀነስ ሸማቹ ቀጥታ ከአምራቹና ከሻጩ ጋር የሚገናኝ የኦንላይ አሰራር…