በኢትዮጵያ ባሉ የሀይማኖት እና የፖለቲካ ግጭቶች ላይ በሰው ላይ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚፈፅሙ ሰዎች ለህግ ማቅረብ…
Category: Latest
የፔሌ ሞት የእግር ኳሱን አለም ሀዘን ውስጥ ከቶታል
ብራዚላዊው ድንቅ ተጫዋች ኤድሰን አራንቴስ ዶ ናሲሜንቶ ( ፔሌ) በ82 አመቱ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ከተረጋገጠ…
አቤድ የቆዳ ህክምና ሳር ቤት ሁለተኛ ቅርንጫፉን ከፍቷል ።
ለ 13 አመት የቆዳ ህክምና የሰጠው አቤድ ሳር ቤት ሽመክት ህንፃ ላይ ሁለተኛ ክሊኒኩን ከፍቷል ።…
አፍሪካ ቴሌሚድስን ኔትወርክ የጤናውን ዘርፍ በዲጂታል የሚያስተሳስር አገልግሎት በይፋ አስጀመረ
በአህጉሪቱ ያሉትን የጤና ባለሙያዎችን በአንድ ጥላ ስር በዲጂታል የጤና ኔትወርክ ማስተሳሰር ያስችላል የተባለለት ይኸው አገልግሎት አሜሪካን…
“በዳዳ ገመቹ የድለላ ባለሙያዎች” አለም አቀፍ የቤት ግብይይት ይፈፅሙ ዘንድ አመቺ አሰራርን ይዤ መጥቻለሁ አለ።
በዳዳ ገመቹ የድለላ ባለሙያ ስራ ድርጅት ከ 26 ዓመታት ቆይታ ሃገር ውስጥ የከፈተውን ኢትዮ ሌግዤሪ ሆምስ…
ቃጠሎ ደርሶባት የነበረው የስልጤዋ ቂልጦ ማርያም ገዳም ታድሳ ለአገልግሎት ክፍት ሆነች
ከአዲስ አበባ በ221 ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኘው ቂልጦ ቅድስት ማርያም ገዳም ከሰባት ወር በፊት በግለሰቦችተቃጥላ የነበረ…
በሳፋሪኮም በጥሪ ማዕከል የሚሰሩ ኢትዮጵያኖች ደሞዛችን ተቆርጦ ነው የሚሰጠን ሲሉ የስራ አድማ አደረጉ
በሳፋሪኮም በጥሪ ማዕከል የሚሰሩ ኢትዮጵያኖች መከፈል ከሚገባን 65 % ደሞዛችን ተቆርጦ ነው የሚሰጠን ሲሉ የስራ አድማ…
አዋሽ ካርጎ የሎጅስቲክስ ስርዓት ለማዘመን የሚያስችል ስራ ለመስራት ከመንግስት ጋር ተፈራረመ
በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽንና በአዋሽ ካርጎ ራይድ መካከል በባቡር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ዘርፋአሁን ያለውን መሰረተ ልማት በመጠቀም…
ጆይ የቆዳና ፀጉር ንቅለ ተከላ ክልኒክ መንግስት ይቅርታ ይጠይቀኝ አለ
ጆይ የቆዳና ፀጉር ንቅለ ተከላ ክሊኒክ ህጋዊ ሆኜ በመንግስት ህጋዊ እንዳልሆንን በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨው ዜና ሀሰተኛ…