በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ የአዲስ አበባ ትላልቅ ሆቴሎች አልጋ ከ90% በላይ ተይዞ ነበር

ፊደል ፓስት ከሆቴል አማካሪዎች ባገኘው መረጃ በ33 ኛው የአፍሪካ መሪዎች ሰብሰባ ባለ አራትና አምስት ኮከብ ሆቴሎች…

በአዲስ አበባ ላሉ የመንግስት መምህራን እስከ 100% ያደገ የደሞዝ ጭማሪ ተደርጓል

የታከለ ኡማ አስተዳደር በአይነቱ ልዩ የሆነ የደሞዝ ጭማሪ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የመንግስት መምህራኖች በማድረግ በተወሰነ መልኩም…

ፕሬዝዳንት ፓል ካጋሚ በአዲስ አበባ አረፍ የሚሉበት ቤት ሊገነቡ ነው

የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፓል ካጋሚ አዲስ አበባ አዋሬ አካባቢ ባለ ወደ 7,000 ካሬ የሚጠጋ መሬት ላይ ዘመናዊ…

በአማካኝ በአመት 38 የአረብ ሀገራት ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው

የአቡዳቢው አልጋ ወራሽ ቢን ዛይድ ለጋውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርን አብይ አህመድን 3 ቢልየን ዶላር ኢንቨስትመንት ድጋፍ…

የኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገራት ባለሀብቶች የሽርክና ንግድ ለ25,000 ዜጎች ስራ አስገኝቷል።

ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተሻለ ቴክኖሎጂ እና ገቢ ለማግኘት በማሰብ ከውጭ ሀገር ባለሀብቶች ጋር አየመሰረቱት ያለ የሽርክና ንግድ…

በታሸገ ውሀ እና ከ1,300 cc በታች ከውጭ በሚገቡ መኪኖች ላይ የተረቀቀው ኤክስ ሳይዝ ታክሰ መጠን ቅናሽ ተደረገበት።

በታሸገ ውሀ ላይ የተጣለው በቅርቡ የተረቀቀው ኤክሳይዝ ታክስ ከ15% ወደ 10 % ሲቀንስ አዲስ በሚገቡ 1,300cc…

“አዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። አሮጌ መኪና ማከማቻ አይደለንም ” ጠ/ሚ አብይ አህመድ።

ከባለሀብቶች በቢሯቸው የተገናኙት ጠ/ሚ አብይ አህመድ አዲስ የተዘጋጀው ኤክሳይዝ ታክስ “የሀገራቷን ነባራዊ ችግር ያገናዘበ ነው ።አሮጌ…