FAO gave ECX 50,000 USD (2.5 million birr) in support of the initiative to incorporate wheat…
Category: Business and Economy
A financial support agreement worth one point two billion birr was inked by Ethiopia and China
On behalf of the Ethiopian government, the agreement was signed by Ahmed Shide, the minister of…
አርኪሆም ከ120 በላይ የቤት ገንቢዎች የሚሳተፉበት ኤክስፖ በአዲስ አበባ ላካሂድ ነው አለ
ከ 30, 000 በላይ ይጎብኙታል ተብሎ የሚጠበቀው ኤክስፖ የኮንስትራክሽን ፤የቤት ሻጮችና ገዢዎች፤ አንዲሁም ገንቢዎችና የተለያዩ…
“ውድድር ቢጠብቀንም ደቡብ ሱዳን ላይ ሰፊውን ቴሌኮም ድርሻ ለመያዝ እንሰራለን ” አቶ አንዷለም አድማሴ
በደቡብ ሱዳን በቴሌኮም ዘርፍ አራተኛው የቴሌኮም ኦፕሬተር ሆኖ የተመዘገበው በኢትዮጵያዊ ባለሀብት አቶ አይሸሹም ተካ የተመሰረተው ቴሌ…
ጂ አይ ኢትዮጵያ (BGI Ethiopia) አዲሱን የፈረንጆች አመት አስመልክቶ አበይት እቅዶቹን ይፋ አደረገ
አቶ ገብረስላሴ ስፍር፥ የድርጅቱ ኮሜርሺያል ፒ አር ማናጀር ሜክሲኮ በመጊኘው ዋናው መስራቤት ጥሪ ለተደረገላቸው ባለድርሻ አካላት…
የከተማው ማህበረሰብ ከአርሶ አደሩ ጋር በጋራ የእርሻ ምርት የሚያመርቱበት ዳርዜማ የተባለ አክስዪን ማህበር ተቋቋመ
አርሶ አደሩ ቢያንስ በአመት ሶስትጊዜ እንዲያመርትለማድረግና በአነስተኛ መሬትየተቀናጀ( mechanized) የእርሻ ስራን በማላመድ ውጤታማ የሚያድርግ መሆኑም ተመላክቷል።በአምስት…
በ300 ሚልየን ብር የተገነባው ሔይዝ ሆቴል ዛሬ ተመርቆ ስራ ጀመረ
በትውልድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት እንግሊዛዊው በሆኑት አቶ ሰይፈ ፅጌ በአዲስ አበባ 22 አካባቢ በ380 ካሬ ሜትር ላይ…
በተባበሩት አረብ ኢምሬት የአንድ አንጀራ ዋጋ ከ 72 ብር በላይ ሆኗል
ኮሮናቫይረስ ቫይረስ ከመከሰቱ በፊት 40 ብር ገደማ የነበረው ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይና ፣ አቡዳቢና ሌሎች የተባበሩት አረብ…
አባሃዋ ትሬዲንግ ” ዋን ችፕስ” የተባለ ” ምርትቶችን ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ
በሰበታ ዳለታ አካባቢ በሚገኝ ፋብሪካ ከአንድ ቢልየን ብር በላይ መዋዕለ ነዋይ በማፍሰስ ዋን ቺፕስ የተባለ የምርት …
የማዕድን ሚኒስቴር 116 የማዕድን ምርመራ ፍቃዶችን መሰረዙን አስታወቀ።
ፍቃዳቸው የተሰረዘባቸው ኩባንያዎች የማዕድናት ፍለጋ ፍቃድ ወስደው ለረጅም ጊዜያት በገቡትና ውል መሰረት ወደ ተግባር ስላልገቡ ነው…