በኮሮና ስጋት የወደቁት ባለሀብቶች የባንክ ብድር መክፈያቸው ለአንድ አመት እንዲራዘም ጠየቁ

በሀገሪቱ ያሉ የተለያዩ እንቨስተሮች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ሰራተኞች እየቀነሱና ገቢያቸውም አየቀነሰ መሆኑን ለገንዘብ ሚኒስቴር ገልፀው በዚህ…

የኮሮና ተፅእኖ ኢትዮጵያ ያሉ ሆቴሎችን ሰራተኛ ቁጥር በግማሽ ሊያስቀንስ ይችላል ተባለ

ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የቱሪስት መጠን መቀነስ ፣የኢኮኖሚ መቀዛቀዝና ከ30 በላይ የአየር መንገድ አለም አቀፍ በረራዎች…

ሉፍታንዛ ፣ገልፍ እና ኳታር አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ መብረር አቆሙ

አለምን እያመሰው ያለው ከቻይና ወሃን ተነስቶ ጣልያንና ኢራንን ጨምሮ በአለም ላይ ከ6,000 በላይ ሒወት የቀጠፈው የኮሮና…

በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት የአዲስ አበባው የፋሲካ ኤክስፓና ባዛር መክፈቻ ለሳምንት ተራዝሟል

ሴንቸሪ ፕሮሞሽን በ29 ሚልየን ብር ጨረታ ያሸነፈበትና በአዲስ አበባ ኢግዚቢሽን ማእከልና የገበያ ልማት ድርጅት ላይ ለማዘጋጀት…

Ethiopian Airlines may reduce staff , retire planes as coronavirus fear grows

In the email that was sent for Ethiopian Airlines staffs a week ago the airlines announced…

የኮሮና ቫይረስ ገበያውን የቀነሰበት ኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች ሊቀንስ እንደሚችል ጠቁሟል

የኮሮና ቫይረስ የጠቅላላ የጉዞ በረራውን ከ20 ፐርሰንት በላይ የቀነሰበት 16,000 ገደማ ሰራተኛ ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

ከቢል ጌት ድርጅት ለሙከራ ኢትዮጵያ የተተከለው የዘረ መል በቆሎ ጥሩ ውጤት አያሳየ ነው ተባለ

በድርቅና በግንደ ቆርቁር ምክንያት በአማካኝ በአመታዊ በበቆሎ ምርቷ ላይ እሰከ 30 ፐርሰንት ጉዳት የሚያደርስባትን ኢትዮጵያን ለመርዳት…

ካፒታል ሆቴል ልክ እንደ ሼባ ማየልስ ለደንበኞቼ ሽልማት አዘጋጅቻለው አለ

ከሰባት አመት በፊት የተከፈተው ባለ አምስት ኮከቡ ሆቴል ካፒታል ሆቴል እና ስፓ እኔ ጋር መኝታ ፣ምግብ…

ብሔራዊ ሎተሪ በፎርጅድ ሎተሪ ሰባት ሚልየን ብር ለአንድ ግለሰብ ሊከፍል ጫፍ ደርሶ ነበር

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እጣ የወጣላቸውን ባለ እድለኞች ከፍያ የሚፈፅመው የአሸነፉበትን እጣ ትኬት ይዘው አስተዳደሩ ጋር ከቀረቡ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2012 ግማሽ በጀት አመት ያልተጣራ 7.82 ቢልየን ብር አትርፏል

በ2012 በጀት አመት 19 ቢልየን ብር ለማትረፍ ያቀደው የኢትዮጰያ አየር መንገድ ግሩፕ አስከ ታህሳስ 30,2012 ባለው…