ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም ከፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤነት መልቀቃቸውን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ሥልጣንን ያለ ህዝብ ምርጫ ለማራዘም…
Author: Our Staff Reporter
ከጅግጅጋ ተፈናቅለው በሱልልታ የሚገኙ ዜጎች በውሀ እጦት ተቸግረናል አሉ
ከሁለት አመት በፊት ከኢትዮ ሱማሌ ክልል በነበረ ግጭት ተፈናቅለው በሱልልታ መጠለያ የሚገኙ ከሶስት ሺ በላይ ዜጎች…
ደቡብ ሱዳን ለግብፅ የጦር ሰራዊት ማረፊያ የሚውል የግንባታ መሬት ለመስጠት መስማማቷ ተሰማ
ደቡብ ሱዳን ለግብፅ የጦር ሰራዊት ማረፊያ የሆነ ቦታ አንዲገነባ በላይኛው ናይል ተፋሰስ በኩል ባለ ፓጋክ በተባለ…
በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አንዲት የህክምና ተማሪ በላብራቶሪ ከፍል ውስጥ ሞታ ተገኘች
የአዳማ/ ናዝሬት ተወላጅ የሆነችው የ27 አመቷ የድህረ ምረቃ ተማሪ ምርምር በምታደርግበት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ትምህርት…
ከኮሮና ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባ የላም ወተት ግዢ በግማሽ እንደቀነሰ ጥናት አመለከተ
ዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩትእና ዓለም አቀፍ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ኢንስቲትዩት የተባሉ ተቋሞች በጥናት አገኘሁት አንዳሉት…
ኢትዮጵያ ከ 1 ሚልየን ሰዎች ውስጥ ለ284 ሰዎች ነው የኮሮናቫይረስ ምርምራ ያደረገችው
በኮሮናቫይረስ ዙርያ በየቀኑ የአሀዝ መረጃ የሚለቀው በወርልዶሜትር ሰንጠረዥ መሰረት ኢትዮጵያ የኮሮና ምርምራ በስፋት ከማይደረግባቸው ሀገሮች አንዷ…
“ሆቴሎች የመጣባቸውን ከባድ አደጋ ለመታደግ ከወለድ ነፃ ብድር ያስፈልጋቸዋል ” ፍትህ ወልደሰንበት
የኮሮናቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ በመጋቢት መጀመርያ መግባቱን ተከትሎ የቀዘቀዘው የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ከጎዳቸው ዘርፎች መሀል አንዱ የሆቴል አገልግሎቱን…