የኬንያ ቀድሞ መሪ ዳንኤል አራፕ ሞይ በሞት ተለዩየቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ በ95 ዓመታቸው ትናንት ለሊት ማረፋቸውን የሀገሪቱ ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ።

ላለፉት አንድ ወር ህክምና ላይ እንደነበሩም ተነግሯል።
ኬንያን ለ24 አመት የመሩትና በ1994 ስልጣን ዘመናቸው ያበቃው አራፕ ሞይ በመምህርነት ያገለገሉ ሲሆን ኬንያን ለማዘመን ባደረጉት ጥረት የሚወደሱ ሲሆን በሙስና እና ተቃዊሚዎችን በማሰር እና በማስገደል ውንጀላ ይቀርብባቸው ነበር ።
ከመንግስት ስልጣን ከራቁ በኋላ ብዙዉን ግዚያቸውን ብቻቸውን ቤታቸው ነበር የሚያሳልፉት ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *