የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አዲስ ዳይሬክተር ተሹሞለታል።

ለበርካታ ወራት ያለ ዋና ዳይሬክተር ሲመራ የነበረው እና በሀገሪቱ ላይ ወደ 38 የሚጠጋ የዜና ወኪል ቢሮዎች ያሉት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ተቋሙን በምክትል ዳይሬክተርነት ሲመሩ የነበሩትን አቶ ሰይፈ ደርቤን ዋና ዳይሬክተር አድርጎ መሾሙን አረጋግጫለው ።አቶ ሰይፈ ከዚህ ቀደም በአዲስ ዘመን ጋዜጣም የፖለቲካ ገጽ ምክትል ዋና አዘጋጅ ሆነው መስራታቸው ይታወሳል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *