የቀጨኔ መካነ መቃብር ከኮሮናቫይረስ ጋር በተየያዘ የሞቱትን በቀን አስከ ስምንት ሰዎች ቀብር ያስተናግዳል

እየተባባሰ የመጣውን ከኮሮናቫይረስ ጋር የተያያዘውን ሞት ምን ያክል አሳሳቢ አንደሆነ ለመረዳት ፊደል ፖሰት በቀጨኔ መካነ መቃብር ተገኝተቶ የቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ ሀላፊ አቶ መኮንን ከስኬ አናግሮ የሚከተለውን መልስ አግኝቷል;

ኮሮና አሳሳቢ መሆኑን እዚህ የመቃብር ስፍራ ተገኝተቶ መረዳት ይቻላል በቀን 12 ሰው የሚቀበርበት ግዜ አለ ።ከዚህ ውስጥ ስምንቱ በኮሮና የሞቱ ናቸው ።
ቤተሰባቸው ያልታወቀ ሰዎች እዚህ በባይተዋር መቃብር ይቀበራሉ ። በቀን 40 ሰዎች ድረስ በዚህ በባይተዋር መቃብር ሶስት ወይም አራት ሰዎች በሰሌን ይቀበራሉ። የባይተዋር መቃብር እየሞላብን ይገኛል ብለዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *