ዋፋ ሲናማ ( ሰይጣን ቤት) ለአረንጓዴ ፕሮጀክት ተብሎ ሊፈርስ ነውየአራዳ መሬት ልማት ማኔጅምነት ቤሮ ከዛሬ 112 አመት በፊት በአፄ ሚኒሊክ ጊዜ የተሰራውን በተለምዶ ስሙ ሜጋ አምፊ ቲያትር ወይንም ሰይጣን ቤት የተባለውን ሲኒማ ቤት ለአረንጓዴ ፕሮጀከት እንደሚያፈርሰው ለሲኒማ ቤቱ በድብዳቤ አሳውቋል።
በቅርስነት የተመዘገበው ቤት መፍረስ እንደማይችል የከተማው ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ማስታወቁ ይታወቃል።

በቸርቸር ጉዳና አካባቢ የሚገኘወ ይሄ ሲኒማ ቤት የአማረኛ ፊልሞችን በማሳየት የሚታወቅ ሲሆን ቀድም ከአስርት አመታት በፊት ደግሞ የሙዚቃ ኮንሰርት ይካሄድበት ነበር።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *