ኮሮናቫይረስ የኢትዮጵያ የአሳ ገበያን ከ50 ከመቶ በላይ ቀንሶታል

የኢትዮጵያና የሆላንድ የግብርና የንግድ ፎረም ድጋፍ ያደረጉለት የናሙና ጥናት አንደሚያመለክተው ከቻይና ውሀን የባህር እንሰሳ ምግቦች ገበያ የተነሳው የኮሮናቫይረስ አለም ላይ ያሉ የአሳ ምርቶች ላይ ተመሳሳይ ነገር ይኖራል በሚል የተዛባ መረጃ በመሰራጨቱ በኢትዮያም የአሳ ገበያ ላይ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ከ50 ከመቶ በላይ እንዲቀነስ አድርጓል።
በዚህም በኪሎ አሳ ላይ እስከ 50 ብር ቅናሽ እንዲኖር ከማድረጉም ባሻገር አንዳንድ የአሳ መመገቢያ ቤቶች ገበያ ስላጡ እየተዘጉ መሆኑን ጥናቱ አመላክቷል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *