ሸሽተው የነበሩ 50 ወታደሮችና ፖሊሶችን ለኢትዮጵያ መንግስት ሱዳን አስረከበች

ሱዳን ትሪቢዩን አንደዘገበው የአል ፋሽካን ድንበርን አልፈው ወደ ሱዳን የገቡ 31 የኢትዮጵያ ወታደሮችና 13 የፌዴራል ፖሊስ አባሎችን እንዲሁም 6 የገቢዎችና ጉሙሩክ ሰራተኞችን ለኢትዮጵያ መንግስት ሱዳን አስረክባለች።
ወታደሮቹ ከምእራባዊ ትግራይ የመጡ ሲሆን በማይካድራ በኩልም ሱዳን አንደገቡ ተነግሯል።

ወታደሮቹ በሌተናል ማእረግ ባለው ሰው ይታዘዙ አንደነበረም ጋዜጣው ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *