እንደ ቻይናው አሊባባ ሻጭና ገዢን በኦንላየን የሚያገናኝ ትሬድ ኢትዮጵያ የሚባል ድርጅት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

እንደ ቻይናው አሊባባ ሻጭና ገዢን በኦንላየን የሚያገናኝ ትሬድ ኢትዮጵያ የሚባል ድርጅት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

በህገወጥ ደላሎች የሚፈጠረውን የእህል፣ የሸቀጦች ፣የእቃዎችን ዋጋ ለመቀነስ ሸማቹ ቀጥታ ከአምራቹና ከሻጩ ጋር የሚገናኝ የኦንላይ አሰራር…

በአዲስ አበባ ከ ሀያ ሺ በላይ ንግድ ፍቃዶች ትርፍ በማጣታቸው ፍቃዳቸውን መልሰዋል

በአንድ አመት ውስጥ ብቻ በአዲስ አበባ የቤት ኪራይና ግብር እንዲሁም ከኮሮናቫይስ እና በሀገሪቱ የተረጋጋ ሰላም አለመኖር…

96,456 ብር በወር የግል ሰራተኞች ትልቁ የጡረታ አበል ሆኖ በኢትዮጵያ ተመዝግቧል።

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በየወሩ ጡረታ ከሚከፍላቸው በግልና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ተቀጥረው ከ 10,000…

የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዋና ዳሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ስራቸውን ለቀቁ

የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ዋና ዳሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ስራቸውን መልቀቃቸውን ፊደል ፖሰት ከታማኝ ምንጮች አረጋግጧል…

አዛርባጃን ኤምባሲ ብሔራዊ ጀግናውን አስቦ ሊውል ነው

የአዛርባጃን ሪፐብሊክ ኤምባሲ የሃገሪቱ የምንጊዜም ምርጥ መሪ የሆኑትን የቀድሞ ፕሬዘዳንት ሀይደር አሊየቭ 98ኛ የልደት በዓል ሊያከብር…

በኢትዮጵያ ለዶሮ የሚሰጡ ክትባቶችን ጥራት የሚመረምር የግል ላብራቶሪ ተከፈተ

በኢትዮጵያ ለዶሮ የሚሰጡ ክትባቶችን ጥራት የሚመረምር የግል ላብራቶሪ ተከፈተ በኢትዪጵያ ከዘጠኝ በላይ ሰፊ የዶሮ ማርቢያ ያለው…

በዘንድሮ አመት መንግስታዊ ያልሆኑ 91 ት/ ቤቶች በአዲስ አበባ ሲዘጉ 23 አዲስ ደግሞ ተከፍተዋል

ፊደል ፖስት ከአዲስ አበባ አጠቃላይ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን  ባገኘው መረጃ መሰረት አምና ተገምገምው ለትምህርት…

ጥቁሩን አሜሪካዊን ጆርጅ ፍሎይድን ገድለሀል ተብሎ ክስ የቀረበበት ፖሊስ ጥፋተኛ ተብሎ በፍርድ ቤት ተፈረደበት

የቀድሞ የሚኒያፖሊስ የፖሊስ አፊሰር የነበረው ነጩ ደሪክ ቻቩኒ በጥቁር አሚሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድን ከመኪና ጎማ ስር በማጋደም…

በአማኑኤል ሆስፒታል ተመላላሽ የአዕምሮ ህመም ታካሚው ሰው ቁጥር በቀን እስከ 500 ደርሷል

በኢትዮጵያ ብዙም ትኩረት ያልተሰጠው የአእምሮ መቃወስ ወይንም ህመም ቁጥሩ በፍጥነት አየጨመረ የመጣ ሲሆን መርካቶን አለፍ ብሎ…

በአዲስ አበባ የወሲብ ንግድ በአመት በግምት ከ1.8 ቢልየን ብር በላይ ይንቀሳቀስበታል

በአዲስ አበባ የወሲብ ንግድ በአመት በግምት ከ1.8 ቢልየን ብር በላይ ይንቀሳቀስበታል ፊደል ፖስት በአዲስ አበባ በወሲብ…