አኩርፋለች #ሰላም#EFDA#FIDEL ተጫዋች ናት ።እለት እለት ፊቷ በፈገግታ የተሞላ፤ ኩርፊያ ብሎ ነገር የማታውቅደግ፤ ሩህሩህ፤ልበ ቀና ነችቤታችን…
Category: Social Issues
ትናንትን አልደግምም
#ሰላም#EFDA#FIDEL ባይነጋ ይመርጣል፣ እንደተኛ ሙቶ ቢገኝ ይመርጣል፡፡ አልጋው ላይ እንዳለ ወደ መቃብር ይዘውት ቢሄዱ ይመርጣል፣ አይኖቹ…
በሸገር የምትራመዱበት ጫማ የእናንተ ነው ።መንገዱ ግን የታታሪው ኢንጂነር ፍቃደ ነው።
103 የመንገድ እና 15 የኮብልስቶን ንጣፍ ፕሮጀክቶች ላይ የደከመ ጀግና! !!! የኢትዪጵያ ብሔራዊ ቡድን ኳስ ሲጫወት…
ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ
ቅርሶቹ ከአንድ መቶ ሀምሳ ሶስት አመት በፊት ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ መሆናቸውን በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል ፡፡…
ሁዋዌ በፈጠራና ክህሎት የተወዳደሩ ተማሪዎችን ሸለመ
ሁዋዌ በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽንና ቴክኖሎጂ ፈጠራና ክህሎት 1,000 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን አወዳድሮ አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ሰጥቷል የቻይና…
ቬነስ የቤት አያያዝ ማሰልጠኛ ተቋም 630 ተማሪዎችን ዛሬ አስመርቋል
በዝቀተኛ ገቢ የሚተዳደሩና ምንም ገቢ የሌላቸውን ዜጎችን በዶሜስቲክ ወርክ ፣በሀውስ ኪፒንግ ፣በምግብ ዝግጅት እና በመስተንግዶ አጭር…
በአዲስ አበባ በወር በአማካኝ 20 አዳዲስ ፒንስዮኖች ይከፈታሉ።ቦሌና አቃቂ ከፍተኛውን ቁጥር ይዘዋል
ፊደል ፖስት ከአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ባገኘው መረጃ መሰረት በከተማዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ የመኝታ አገልግሎት…
በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪዎችን ቁጥር ለማወቅ ጥናት ሊደረግ ነው
ፊደል ፖሰት ከአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ያገኘው መረጃ አንደሚያስረዳው የኮተቤ ሜትሮፖሊቲያን ዩንቨርሰቲ በአዲስ አበባ…
የቀጨኔ መካነ መቃብር ከኮሮናቫይረስ ጋር በተየያዘ የሞቱትን በቀን አስከ ስምንት ሰዎች ቀብር ያስተናግዳል
እየተባባሰ የመጣውን ከኮሮናቫይረስ ጋር የተያያዘውን ሞት ምን ያክል አሳሳቢ አንደሆነ ለመረዳት ፊደል ፖሰት በቀጨኔ መካነ መቃብር…