ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተሻለ ቴክኖሎጂ እና ገቢ ለማግኘት በማሰብ ከውጭ ሀገር ባለሀብቶች ጋር አየመሰረቱት ያለ የሽርክና ንግድ…
Category: Business and Economy
በታሸገ ውሀ እና ከ1,300 cc በታች ከውጭ በሚገቡ መኪኖች ላይ የተረቀቀው ኤክስ ሳይዝ ታክሰ መጠን ቅናሽ ተደረገበት።
በታሸገ ውሀ ላይ የተጣለው በቅርቡ የተረቀቀው ኤክሳይዝ ታክስ ከ15% ወደ 10 % ሲቀንስ አዲስ በሚገቡ 1,300cc…
“አዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። አሮጌ መኪና ማከማቻ አይደለንም ” ጠ/ሚ አብይ አህመድ።
ከባለሀብቶች በቢሯቸው የተገናኙት ጠ/ሚ አብይ አህመድ አዲስ የተዘጋጀው ኤክሳይዝ ታክስ “የሀገራቷን ነባራዊ ችግር ያገናዘበ ነው ።አሮጌ…