የአየር መንገድ ሰራተኞች በነፃ ትኬት ተጉዘው ለሚያመጡት እቃ ሶስት እጥፍ ቀረጥ መጣሉ ከፍተኛ ቅሬታን ፈጠረ

የገቢዎች ሚኒስቴር አየር መንገድ ለሰራተኞቹ በሚሰጠው ነፃ ትኬት የንግድ እቃዎችን በብዛት እየመጡ ሰለሆነ ማንኛውም በነፃ ትኬት…

በተቀማጭ ገንዘብ ማነስ ምክንያት ከባንኮች የሚገኘው ብድር እጅግ ቀንሷል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ በሀገሪቱ ያሉ የግል ባንኮች በተቀማጭነት ያስቀመጡት ገንዘብ ከሰጡት ብድር ጋር ስላልተጣጣመ ለደንበኞቻቸው…

ECX traded commodites worth 4.6 Billion Birr ,last January

Sesame took a market lion’s share by contributing 48% In the month of January2020, trade at…

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ የጥቁር ገበያውን ዶላር ምንዛሬ ቀንሶታል

ከሳምንታት በፊት የአንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በኢትዮጵያ ህጋዊ ባልሆነው ጥቁር ገበያ 42 ብር ድረስ የሚመነዘር ሲሆን…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ በአንጎላ በሀገሪቱ ልዩ የተባለ ዩንቨርስቲ ልትገነባ ነው

ላለፉት 22 አመት በአንጎላ የኖረችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሳቤላ ዩኃንስ በዋና ከተማዋ ሉዋንዳ ላይ ከመንግስት በተሰጣት 12…

ከግል የጡረታ አበል ተከፋዮች ውስጥ 89,000 ብር በወር የሚከፈለው ግለሰብ አለ

የቀድሞ የናሽናል ኦይል ሰራተኛ የነበረ ግለሰብ በኢትዮጵያ ከግል ጡረተኛ ተከፋዮች ውስጥ 89,000 ብር በወር የጡረታ አበል…

በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ የአዲስ አበባ ትላልቅ ሆቴሎች አልጋ ከ90% በላይ ተይዞ ነበር

ፊደል ፓስት ከሆቴል አማካሪዎች ባገኘው መረጃ በ33 ኛው የአፍሪካ መሪዎች ሰብሰባ ባለ አራትና አምስት ኮከብ ሆቴሎች…

በአዲስ አበባ ላሉ የመንግስት መምህራን እስከ 100% ያደገ የደሞዝ ጭማሪ ተደርጓል

የታከለ ኡማ አስተዳደር በአይነቱ ልዩ የሆነ የደሞዝ ጭማሪ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የመንግስት መምህራኖች በማድረግ በተወሰነ መልኩም…

ፕሬዝዳንት ፓል ካጋሚ በአዲስ አበባ አረፍ የሚሉበት ቤት ሊገነቡ ነው

የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፓል ካጋሚ አዲስ አበባ አዋሬ አካባቢ ባለ ወደ 7,000 ካሬ የሚጠጋ መሬት ላይ ዘመናዊ…

በአማካኝ በአመት 38 የአረብ ሀገራት ኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው

የአቡዳቢው አልጋ ወራሽ ቢን ዛይድ ለጋውን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርን አብይ አህመድን 3 ቢልየን ዶላር ኢንቨስትመንት ድጋፍ…