96,456 ብር በወር የግል ሰራተኞች ትልቁ የጡረታ አበል ሆኖ በኢትዮጵያ ተመዝግቧል።

የግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ በየወሩ ጡረታ ከሚከፍላቸው በግልና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ተቀጥረው ከ 10,000 ሰዎች መሀል ሰሞኑ 60ዎቹ መጀመሪያ ያሉ አንድ ግለሰብ 96,456ብር የየወር ጡረታ አበል በማግኘት የቀዳሚነት ስፍራ ይዘዋል።

ሌሎች ሁለት ሰዎች 84,000 እና 81,000 ብር የወር ጡረታ አበል በማግኘት ቀጣዩን የትልቅነት ስፍራ ሲይዙ ትንሹ የኤጀንሲው ጡረታ ክፍያ ደግሞ 1,258 ብር ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *