የጡት ካንሰርን ቀድሞ ለመከታተልና ለማወቅ የሚያስችል የሞባይል አፕ የጥንቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ተማሪ ሰርታለች።

ቤቴል ሳምሶን የተባለች የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አራተኛ አመት የህክምና ተማሪ ሴቶች የጡት ካንሰርን ቀድሞ ለመከላከል እና ለማወቅ የሚያስችል” እቴጌ” የተባለ የሞባይል አፕልኬሽን የሰራች ሲሆን ኪዱ የተባለ ስራ ፈጣሪዎችን የሚያበረታታ ኩባንያ በዛሬው እለት ስራዋን እንድታሰፋ የገንዘብ ድጋፍ አርጎላታል። በቀጣይነት” ሳባ” የተባለ በወር አበባ መረጃን የሚሰጥ የሞባይል አፕ ለተጠቃሚዎች እንደምታቀርብ ተናግራለች።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *